ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስክሬኑን በነፃ አጓጉዟል ታዋቂው የክላርኔት መሳሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ኃይሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ነገ እሁድ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል። የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ዛሬ ከሰዓት በገነተ ጽጌ ቅዱስ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ እታለም እሸቴ የተጻፈው “የመሐረቡ ምስጢር” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በሐገር ፍቅር ቴአትር ቤት እንደሚመረቅ ታውቋል፡፡ በፖለቲካዊ ስላቅ ሥራዎቹ የሚታወቀው ሃማ ቱማ በመጽሐፉ ጀርባ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
"የእምዬ አለላዎች" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽን ከቅዳሜ ሚያዚያ 28/ 2015 ዓ.ም አንስቶ እስከ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም በታላቁ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት የኤግዚቢሽን አዳራሽ ያሳያል። ቅዳሜ 10 ሰዓት ላይ መክፈቻው ላይ መገኘት በእፍታው ከመገኘት በላይ ባለሙያን ማክበር ነውና የቻላችሁ አትቅሩ። ያልቻላችሁ ዐውደ…
Rate this item
(3 votes)
ይህ መጽሐፍ አማርኛ ምን ያህል ባለጸጋ እንደሆነ ፣ በአንጻሩ ሥነ-አመክንዮ አንገብጋቢ ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ሥራ ነው :: በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ ፣ ትውልድን ብዙ ከጠቀሙ አንጋፋ መጻሕፍት መካከል ይህ አንዱ ነው የሚል እምነት አለኝ :: " ዓለሙ ፊጤ (…
Rate this item
(0 votes)
ሰዓሊ ዳዊት ሙሉነሕ በመደመር አፍሪካ የስነ ጥበብ ስፍራ ታላቅ አውደ ርዕይ “Reflections on the I Ching በሚል ርዕስ አዘጋጅቷል። ከ70 በላይ ስዕሎች ለህዝብ እይታ ይቀርባሉ ። ለስነጥበብ ስራዎቹ “The Complete I Ching : The Definitive Translation by Taoist Master Alfred…
Rate this item
(2 votes)
የአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞን የአትሌቲክስ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‘የተፈተነ ፅናት’ የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ምሽት በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተመረቀ፡፡ አትሌቱ 1000 ካሬ ሜትር ቦታ እንደተበረከተለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሊዳሞ፣ ለአትሌት በላይነህ…
Page 5 of 311