ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የገጣሚ ታገል ሰይፉ “የልቤ ክረምቱ ቅፅ 1” የተሰኘ አዲስ የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ የገጣሚውን የመጀመሪያ “ፍቅር” የተሰኘውን የግጥም መፅሐፍ የተፃፈበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ “ፍቅር”፣ “ቀፎውን አትንኩት”፣ “በሚመጣው ሰንበት” ከተሠኙ ቀደምት መፅሐፎቹ የተወጣጡና በመፅሐፉ ያልታተሙ ስሶስት ግጥሞችን…
Read 20826 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መቀመጫውን ሲድኒ አውስትራሊያ ያደረገውና ትኩረቱን በአካል ጉዳተኞች ላይ ያደረገው “ፎከስ ኦን አቢሊቲ” ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል፡፡ ባለፉት 13 ዓመታት ትኩረቱን በአካል ጉዳተኞች ላይ አድርጎ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በ “አይዲያል ኤቫንትስ” አማካኝነት በኢትዮጵያ ዛሬና ነገ በቫምዳስ…
Read 10696 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፉት 20 ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገውና በ20 ዓመታት ውስጥ 26 መፅሐፍን ለንባብ ያበቃው የዲያስፖራው ደራሲ አለማየሁ ማሞ ስራ የሆነው “ቀበና በትዝታ ጎዳና” መፅሐፍ ለንባብ በቃ።መፅሐፉ በዋናነት ደራሲው ተወልዶ ያደገበትን ቀበናንና አካባቢውን፣ የልጅነት ትዝታዎቹንና ያሳለፋቸውን ጊዜያት የቃኘበት እንደሆነም ለማወቅ…
Read 10706 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናትና ወላጆቻቸውን ለማገዝ የተቋቋመው “ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር በኣለም ለ32ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የህፃናት ቀን በልዩ ልዩ መሰናዶዎች አከበረ። ማህበሩ በኢትዮጵያ ተደራራቢ የጤና ችግር እና ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናትና እናቶቻቸውን በሁለንተናዊ ድጋፍ የተሻለ ህይወት…
Read 10578 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 December 2021 13:17
በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን የስዕል አውደ ርዕይ ተከፈተ
Written by ናፍቆት ዩሴፍ
በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን የስዕል አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ ህዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “አለ የስነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት” ውስጥ ተከፈተ፡፡ ስዕሎቹ ከአጼ ቴዎድሮስ የመቅደላ የተጋድሎና የመስዋዕትነት ጊዜ ጀምሮ የአድዋን፣የማይጨውንና የቅርቡን የካራማራ ድል…
Read 10636 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 27 November 2021 14:48
“ፀሀዩ እንቁስላሴ ፀረ ፋሽስት አርበኛና የሀገር ባለውለታ” መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል
Written by Administrator
የደራሲ አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) “ፀሐዩ ዕንቁ ስላሴ ፀረ ፋሽሽት እርበኛና የሀገር ባለውለታ” መፅሐፍ ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጅግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተው…
Read 10521 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና