ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዶክሌ በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ፣ በአሜሪካ ዋሽንግተን ሜድስታር ሆስፒታል ውስጥ በ57 ዓመት ዕድሜው ማረፉ ተነግሯል፡፡“ዶክሌ ቅንና ታዛዥ ባለሙያ ነበረ” ያለው የሙያ አጋሩ አርቲስት ቴዎድሮስ ለገሰ፤ ኮሜዲያኑ በደረሰበት የልብ…
Monday, 16 May 2022 10:09

የቻለ ይምጣና ይግጠመኝ !

Written by
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ ምሽት ከ11 ሰዓት ጀምሮ ፤ በአንጋፋው ብሔራዊ ትያትር ሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን በልዩ ተሰጥኦና ጥምረት ፣ በወዳጅነት እና በሙያ አክባሪነት ላለፉት አስር ዓመታት የሚታወቁ የሀገራችን ኪነ ጥበብ ድምቀቶች ናቸው። የተመሰረቱበትን አስረኛ ዓመት ዛሬ ምሽት ከ11 ሰዓት ጀምሮ በአንጋፋው ብሔራዊ…
Rate this item
(1 Vote)
የዲያስፖራው ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ስራዎች የሆኑት “ከተጓዡ ማስታወሻ” እና “ከአገልጋዩ ማስታወሻ” የተሰኙ የጉዞ ማስታወሻ መፅሐፎች ለንባብ በቁ፡፡ ደረሲው እንደገለፀው ሁለቱም መፅፍት ጭብጣቸው የተለያየ ቢሆንም ደራሲው በአትላንታ ፣ዳለስ ፣ሂውስተን ፣ቦስተን፣ ኒውዮርክ፣ ጃክሰንቪል፣ ባልቲሞርና ቺካጎ ሲዘዋወር የከተባቸው ናቸው፡፡ “ዙሪቴና ኑረቴ” ናቸው ያላቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 በመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ የታሪክ መምህርና በጎንደር ዩኒቨርስቲ የታሪክ ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ በሆነው ደራሲ ጁማሉልዲን ሚፍታህ አብደላ የተሰናዳውና በወጣቶች ህይወትና ስነ ልቦና ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተጻፈው “እኔማ እኔው ነኝ” የተሰኘ ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ መቼቱን አዲስ አበባ፣መቀሌ መካነ ሰላምና ደሴ…
Rate this item
(0 votes)
 የደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሶስተኛ ስራ የሆነው “አላቲኖስ” ልብለድ መፅሐፍ ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ መንፈሳዊና ታሪክ ቀመስ፣ የፍቅር የሳይንስና የስለላ ታሪክን ያካተተው ይሔው መፅሐፍ በ2010 ዓ.ም ለንባብ በቅቶ ተወዳጅነትን በማግኘቱ ሰሞኑን በድጋሚ ታትሞ ለንባብ መብቃቱን ደራሲው ገልጿል፡፡ በ307 ገፅ…
Page 8 of 306