Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው በ”አፕሪል ዘ ፉል” ዕለት በተካሄደው የሆሊውድ መጥፎ የፊልም ስራዎችና ባለሙያዎች “አዋርድ” ላይ ኮሜድያኑ አዳም ሳንድለር በፀሃፊነት፤ ፕሮዲውሰርነትና ተዋናይነት በሰራባቸው ፊልሞች 10 “ሽልማቶች”ን ሰብስቦ ክብረወሰን አስመዘገበ ፡፡ 32ኛው የራዚስ ስነስርዓት በሳንት ሞኒካ ካሊፎርንያ የተካሄደ ሲሆን ለአሸናፊዎች የሚበረከተው ስጦታ ግምቱ 5…
Rate this item
(0 votes)
ሰባት የግራሚ ሽልማቶችን የወሰደው አሸር፤ 7ኛ አልበሙን ከሦስት ወራት በኋላ ለገበያ እንደሚያበቃ ኤምቲቪ ኒውስ ገለፀ፡፡ “ሉኪንግ ፎር ማይሰልፍ” የተባለውን የአሸር አልበም አርኤሲ ሪኮርድስ የሰራው ሲሆን አልበሙ ገበያውን የመቆጣጠር አቅም እንዳለው ተጠቁሟል፡፡በሙሉ ስሙ አሸር ቴሪ ራይሞንድ 5ኛ ተብሎ የሚጠራው የ33 ዓመቱ…
Rate this item
(0 votes)
የአፕል ኩባንያ ዋንኛው መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ የነበረውን ስቲቭ ጆብስ በሚዘክር ፊልም እንዲተውን አሽተን ኩቸር መመረጡን ሎስአንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ የፊልሙ ቀረፃ በቀጣዩ ወር እንደሚጀመር ታውቋል፡፡ አሽተን ኩቸር የታዋቂውን የቴክኖሎጂ ምሁር የህይወት ታሪክ የሚዳስሰውን ፊልም ለመተወን በመልክ መመሳሰል፤ በሞባይልና ኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
የ23 ዓመቷ የሙዚቃ አቀንቃኝ ሪሃና ሰባተኛ አልበሟን እየሰራች፣ ጐን ለጐን የዊትኒን ህይወት በሚተርክ ፊልም ላይ ለመተወን ፍላጎት እንዳላት ተገለፀ፡፡ ሪሃና 6ኛ አልበሟን “ቶክ ዛት ቶክ” ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ለገበያ ያበቃች ሲሆን ዘንድሮ ወደ ፊልም ትውና በመግባት “ባትልሺፕ” በተባለ ሳይንሳዊ…
Rate this item
(0 votes)
በፈጣን የኢኮኖሚ እድገቷ ዓለምን በመቆጣጠር ላይ የምትገኘው ቻይና፤ የሆሊውድን ትኩረት እየሳበች ነው፡፡ የሆሊውድ ፊልሞች በእስያዊ ጭብጦች ላይ አተኩረው እንዲሰሩ የተጠየቀ ሲሆን ቻይና በፊልም ሰሪ ኩባንያዎቿ አማካኝነት ለትላልቅ የሆሊዉድ ፊልሞች የበጀት ድጋፍ ማድረግ እንደጀመረች ቻይና ዴይሊ ኒውስ ዘግቧል፡፡ የሆሊውድ ፊልም ሰሪዎች…
Rate this item
(0 votes)
የነፃነት ታጋዩና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ኔልሰን ማንዴላ በፃፉት “Long walk to Freedom” መጽሐፍ ላይ ተመስርቶ በሚሰራው የህይወት ታሪካቸውን የሚያሳይ ፊልም ላይ ማንዴላንን ወክሎ የሚተውነው ደቡብ አፍሪካዊ ብቻ ነው በሚል የተወሰነውን ውሳኔ “ዘ ጋርዲያን” ጋዜጣ ተቸ፡፡