Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች የግጥም እና የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” ዘጠነኛ ወርሃዊ ዝግጅቱን በመጪው ረቡዕ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋቢሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚቀርበው ዝግጅት ሜሮን ጌትነት፣ ቸርነት ወልደገብርኤል፣ ምስራቅ ተረፈ፣ በረከት በላይነህ፣ ሰለሞን ሳህለ እና ሌሎች…
Rate this item
(1 Vote)
“የኢትዮጵያ የኩባንያ ሕግ” ተመረቀ በዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የተዘጋጁ ግጥሞች የተካተቱበት “እውነት ማለት የኔ ልጅ” መድበል ዛሬ ከጧቱ 3፡30 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚመረቅ አስመራቂው ዛጐል ቤተመፃሕፍት አስታወቀ፡፡ ዶ/ር በድሉ ካሁን ቀደም “ፍካት ናፋቂዎች” በተሰኘው የግጥም መጽሐፉ እንዲሁም “ቋንቋን…
Rate this item
(0 votes)
ማርሻል ፕሮሞሽን ያዘጋጀው ወርሃዊ የስፖርት መጽሔት “ፓሽን“ የመጀመሪያ እትም ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ እንደሚውል አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ዋና ትኩረቱን ለሀገር ውስጥ ስፖርት ያደረገው መጽሔት የውጭ ዘገባዎችንም ያቀርባል፡፡ በመጽሔቱ ላይ በሀገር ውስጥና በውጪ ሐገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች በአምደኝነት እንደሚጽፉ ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(15 votes)
በካህሳይ ገብረሕይወት የተዘጋጀው “ለልጆች ተረት” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ አራት ተረቶችን የያዘው ባለ 35 ገጽ መጽሐፍ ሥዕሎችም ያሉት ሲሆን ዋጋው 20 ብር ነው፡፡ በሌላ በኩል የጂል ከርቲስ እና ቨርጂኒያ ኤሊስ ድርሰት የሆነው “Where is my Daddy?” መጽሐፍ በሃይሉ ንጋቱ ወደ አማርኛ…
Rate this item
(0 votes)
ለዕይታ ከበቃ አምስት ሳምንት ያለፈው ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልም “ጆን ካርተር” ሰሞኑን በዓለም ዙርያ ገቢው 254.53 ሚ ዶላር የደረሰ ሲሆን ከተሰጋው ኪሳራ የመዳን ፍንጭ ማሳየቱን ፎርብስ አስታወቀ፡፡ በወቅቱ በ250 ሚሊዮን ዶላር ከፍተኛ ባጀት ወጥቶበት የተሰራውን ፊልሙን ለማስተዋወቅ ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው በ”አፕሪል ዘ ፉል” ዕለት በተካሄደው የሆሊውድ መጥፎ የፊልም ስራዎችና ባለሙያዎች “አዋርድ” ላይ ኮሜድያኑ አዳም ሳንድለር በፀሃፊነት፤ ፕሮዲውሰርነትና ተዋናይነት በሰራባቸው ፊልሞች 10 “ሽልማቶች”ን ሰብስቦ ክብረወሰን አስመዘገበ ፡፡ 32ኛው የራዚስ ስነስርዓት በሳንት ሞኒካ ካሊፎርንያ የተካሄደ ሲሆን ለአሸናፊዎች የሚበረከተው ስጦታ ግምቱ 5…