Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ዋና ፀሐፊ የሆነው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ሰባተኛ መፅሐፉን “ጽላሎት” በሚል ርዕስ ባለፈው ረቡዕ ለንባብ አበቃ፡፡ 11 ታሪኮችን የያዘው የአጫጭር ታሪኮች መድበል በ30 ብር እየተሸጠ ነው፡፡በቅርቡ የማስተርስ ዲግሪውን በፎክሎር የትምህረት ዘርፍ ያገኘው እንዳለጌታ ከበደ፤ ከአሁን ቀደም “ዛጎል”፣ “ደርሶ…
Rate this item
(0 votes)
“ስደት፣ ታሪክ፣ ባህልና ሙዚቃ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የራስ ተፈሪያን አውደርዕይ የፊታችን ሐሙስ ማምሻውን በ11፡30 በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ይከፈታል፡፡ ሥዕል፣ ፎቶግራፍ፣ ፊልምና ሙዚቃ ያካተተው የሦስት ቀናት አውደርዕይ፤ ትምህርታዊ ገለፃዎችንና ውይይቶችንም ያካተተ ነው፡፡ በአውደርእዩ የተካተቱት ፎቶግራፎች ራስተፈሪያኖቹ ቅድስት ስፍራ በሚሏት የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ…
Rate this item
(0 votes)
የአበበች ጐበና የኑዛዜ ሰነድም ቀርቧል የክብርት ዶ/ር አበበች ጐበና የበጎ አድራጎት ተግባር ላይ ያተኮረው “የሺዎች እናት” የሥዕል፣ የፎቶግራፍ እና የቅርፃቅርጽ አውደርእይ ባለፈው ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ተከፈተ፡፡ ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ለተመልካች ክፍት በሆነው አውደርእይ ላይ በጐ አድራጊዋ ከተለያዩ ሀገር አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
በመርዕድ ነጋሽ ተጽፎ በዓለም ዘውገ የተዘጋጀው “የትዳር ያለህ” የተሰኘ አዲስ ፊልም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሲኒማ አምባሳደር ይመረቃል፡፡ የ95 ደቂቃ ርዝመት ያለውን በቤተሰብ ዙሪያ የሚያጠጥን ፊልም ለመሥራት ዘጠኝ ወር የፈጀ ሲሆን አርቲስት ሰብለ ተፈራ፣ ውብአለም አለባቸው፣ ደምሴ በየነ፣ ሔለን…
Rate this item
(0 votes)
አልዩ ፊልም ፕሮዳክሽን አዘጋጅቶት አቢጌል ኢንተርቴይመንት ያቀረበው “ሰርግ ከአሜሪካ” ፊልም ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶችና በመንግስታዊው ስቴሪዮ ሲኒማ እንዲሁም በክልል ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ፣ ኮሜድያን ደረጀ ኃይሌ፣ ቴዎድሮስ ለገሠ ብዙ፣ ፍቃዱ ከበደ፣ ደምሴ በየነና…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የተቋቋመበትን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት “ሂሩት አባቷ ማነው”ና “ህይወት ዙሪያ” ፊልሞች ላይ በተዋንናይነት የተሳተፉት አንጋፋዋ አርቲስት አስካለ አመኑሽዋ በሚገኙበት፣ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ያካሄዳል፡፡ የሐሙሱን ውይይት የፊልም ባለሙያዎችና ሌሎች የጥበቡ አፍቃሪዎች ከቀኑ 11…