Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አላቲሞስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በፊልም ዘውጎች ላይ ውይይት ሊያደርግ ነው፡፡ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የፊልም ደራሲና አዘጋጅ ቢኒያም ወርቁ ይመራዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Saturday, 21 January 2012 11:16

የቅጂ መብት የጣሱ ተቀጡ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኦዲቪዥዋል አሳታሚዎች ማህበር፤ የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ ሁለት ግለሰቦች በፍርድ ቤት መቀጣታቸውን ገለፀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ 15 ሕገወጥ ቅጂዎች የተገኙባቸው አቶ ጴጥሮስ ተፈራ እና 41 ቅጂዎች የተገኘባቸው አቶ ዳንኤል ወንድወሠን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት…
Saturday, 21 January 2012 11:15

“ሼፉ” ፊልም ለዕይታ ቀረበ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“እስከ መቼ” የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከፈተ “ሼፉ” የተሰኘው የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ሰኞ በብሔራዊ ቲያትር ተመረቀ፡፡ በካም ግሎባል ፒክቸርስ የተሰራው 1፡40 የሚፈጀው ፊልም አንድ ዝነኛና ሃብታም ሼፍ በአጋጣሚ ከተዋወቃት የጨርቆስ ልጅ ጋር የሚያሳልፈውን የፍቅር ታሪክ ያሳያል፡፡ በዚህ ፊልም ላይ አርቲስት ተስፋዬ…
Rate this item
(0 votes)
በዲያቆን ጌትነት ፍቅሩ የተፃፈውና “ምስክርነት” የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ ይህ መፅሃፍ አንዲስ ሴት ላይ ተደርጐባት የነበረ መተት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በግቢው አፈር እንደተፈወሰች የሚገልፅ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ መፅሃፉ 62 ገፅ ሲኖረው በ18 ብር የሚሸጥ ሲሆን በደብረ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ማርክ ዎልበርግ ቢሮ ከፍቶ የመስራት ፍላጎት እንደሌለው ተናገረ፡፡ ባለፈው ሳምንት ለእይታ የበቃው ‹ኮንትራባንድ› የተባለው ፊልሙ በሰሜን አሜሪካ ብቻ 24 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ አንደኛ ሲሆን፤ ፊልሙ በ25 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራ እንደሆነ ለማወቅ…
Rate this item
(0 votes)
ከዘንድሮው ኦስካር በፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው የጎልደን ግሎብ የሽልማት ስነስርዓት ባለፈው ሳምንት ለ69ኛ ጊዜ ሲካሄድ ለኦስካር አሸናፊነት የሚበቁ ፊልሞችን ፍንጭ እንደሰጠ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ “ዘ አርቲስት” ሶስት እንዲሁም “ዘ ዲሴንዳንት” ሁለት ሽልማቶችን በማግኘት ምሽቱን ደምቀውበታል፡፡ የሽልማት ስነስርዓቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከተካሄዱት…