Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የ69 ዓመቷ የሙዚቃ ባለሙያ አሬታ ፍራንክሊን ከረጅም ጊዜ ወዳጇ ከዊል ዊልከሰርን ጋር ቀለበት እንዳሰረች ተገለፀ፡፡ በቅርቡ “አሬታ፡ኤውመንፎሊንግ አውት ኦፍ ላቭ” የተባለ አዲስ አልበም ለገበያ ያበቃችው አቀንቃኟ፤ ከአሁኑ እጮኛዋ በፊት ሁለትጊዜ አግብታ ፈታለች፡፡ ባለፈውዓመትከሰውነት ክብደቷ 85 ፓውንድ በመቀነስ ሸንቀጥቀጥ ያለችው አሬታ…
Rate this item
(1 Vote)
ከመጪው የካቲት ወር አጋማሽ ጀምሮ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ዘወትር እሁድ መታየት በሚጀምረው “የበዓል እንግዶች” የተሰኘ አዲስ ቴአትር ላይ ሰሎሞን ቦጋለ እንደሚተውን ተገለፀ፡፡ በዘካርያስ ብርሃኑ ተፅፎ በዘውዱ አበጋዝ በሚዘጋጀው “የበዓል እንግዶች” ሳታየር ኮሜዲ ላይ በተጋባዥ እንግድነት የሚተውነው ሰሎሞን ቦጋለ፤ በቅርቡ…
Saturday, 31 December 2011 12:13

“ኑሮ እና ፖለቲካ” ለንባብ ደረሰ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የተስፋ ልጆች” እየተሸጠ ነው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እና ሌሎች የሕትመት ውጤቶች ላይ አጫጭር ልቦለዶችንና ወጐችን በመፃፍ የሚታወቀው በኃይሉ ገብረእግዚአብሔር፤ ከነዚሁ ሥራዎች መካከል በመምረጥ “ኑሮ እና ፖለቲካ” በሚል ርዕስ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ለንባብ አበቃ፡፡ ሰባ አንድ ታሪኮችን የያዘው ባለ 150 ገፆች መጽሐፍ…
Rate this item
(0 votes)
በዘራፍ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ቀዮ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ የምርቃት ሥነ ሥርአቱን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ያደረገውን “ቀዮ”ን የፃፈው ኤልያስ ሙላለም ሲሆን አዘጋጁ ቢኒያም ዮሐንስ ነው፡፡ የ100 ደቂቃ ፊልሙን ለማዘጋጀት…
Saturday, 31 December 2011 12:10

“እፎይ” ፊልም ዛሬ ማታ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በወይዘሪት የትናየት ባህሩ ተፅፎ የተዘጋጀው “እፎይ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም ዛሬ ማታ በዓለም ሲኒማ እንዲሁም ነገ በሌሎች የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች፣ ለገና (የልደት በዓል) ደግሞ በድሬዳዋ እና ሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ አዳዲስ ወጣት ተዋንያን በተለይ ቤተልሄም ከፍያለው፣ጴጥሮስ ከበደና አበበ ማሞ በዋናነት በሚተውኑበት…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የሕትመት ውጤቶች በተለይ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚያወጣቸው መጣጥፎቹ የሚታወቀው አበባየሁ ለገሠ “ቅርጫት ያጡ ፍሬዎች” በሚል ርእስ አዲስ የግጥም መጽሐፍ ለንበብ አበቃ፡፡ 89 አጫጭር እና ረዣዥም ግጥሞችን ያካተተው ባለ 100 ገፅ መፅሐፍ ዋጋ በሃገር ውስጥ 25 ብር ሲሆን በውጭ ሀገራት…