Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያና በአውስትራሊያ የተቀረፀው “ሴት” የደራሲና አዘጋጅ አወል ሃይረዲን ፊልም ዛሬ አዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ለዝግጅት ከሦስት ዓመት በላይ የፈጀው ፊልም፤ አሁን በሕይወት የሌሉት አርቲስት ምኒሊከ ወስናቸው እና አርቲስት በላይነሽ አመዴን ጨምሮ አብራር አብዶ፣ ዶር. ሶንግ፣ ጀማል አህመድና ሌሎችም…
Saturday, 10 December 2011 10:10

“አምስተኛ ጉባዔ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በመጋቤ አዕላፍ መክብብ አጥናው የተዘጋጀው “አምስተኛ ጉባዔ” እድሜ ቀጥል የአባቶች ጫወታ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ሥነቃል፣ የታሪክና ምሣሌዎች ባህር መዝገብ ክፍል 1 ተብሎ የተሰየመው መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ሲሆን 159 ገፆችም አሉት፡፡
Saturday, 10 December 2011 10:10

ቶም ተማሪዎቹን ዛሬ ያስመርቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቶም የቪዲዮ ግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም በተለያዩ ዘርፎች ለ10 ወራት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ያስመርቃል፡፡ ዛሬ ከጧቱ 2፡30 ስድስት ኪሎ በሚገኘው ስብሰባ ማዕከል የሚመረቁት 420 ተማሪዎች በ10ኛ ዙር ሥልጠና በፎቶግራፍ፣ ቪዲዮግራፍ እና ኤዲቲንግ የተማሩ ናቸው፡፡
Saturday, 10 December 2011 10:08

የአንጀሊና ፊልም ክስና ትችት በዛበት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሆሊውዷ ኮከብ ተዋናይ አንጀሊና ጆሊ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲያሬክተርነት የሰራችበት “ኢን ዘ ላንድ ኦፍ ብለድ ኤንድ ሃኒ” ፊልሟ ባለፈው ሰኞ የተመረቀ ሲሆን ገና ካሁኑ ክስና ትችት እያስተናገደ ነው፡፡ አንድ የክሮሺያ ጋዜጠኛ የፊልሙ ታሪክ ከ4 ዓመት በፊት ፅፌ ካሳተምኩት የቦስኒያን ታሪክ የሚተርክ…
Rate this item
(0 votes)
የ78 አመቱ የቶክ ሾው ንጉስ ላሪ ኪንግ ስሞት ሬሳዬ በማቀዝቀዣ ውስጥ ይደረግልኝ ሲል ተናገረ፡፡ ምክንያቱን አሟሟቴ ታውቆ ከሞት ሊመልሱኝ ከተቻለ ነው ሲል መናገሩ ታውቋል፡፡ በእርጅና ዘመኔ ሌት ተቀን የምፈራው ሞትን ነው ያለው ላሪ ኪንግ፤ ከሞትኩ በኋላ የት እንደምሄድ እርግጠኛ አይደለሁም…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 13 አመታት በሰራቸው ኮሜዲ ፊልሞች በመላው አለም ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገባው አዳም ሳንድለር፤ በቅርቡ በሰራቸው ፊልሞቹ የኮሜዲ ችሎታው ቀንሷል በሚል ትችት እንደበዛበት የካናዳው ጋዜጣ “ዘ ቫንኮቨር ሰን” ዘገበ፡፡ ዘንድሮ “ጀስት ጎ ዊዝ ኢት”፤ “ዙ ኪፐር” እና “…