ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(5 votes)
በኮሎኔል አሸብር አማረ የተፃፈው ሀገሬና ሕይወቴ መፅሀፍ መስከረም 14 ቀን 201 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ተመርቋል፡፡627 ገጾች የያዘ ግለ ታሪክ በ405 ብር ገበያ ላይ ውሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 20 ዓመታት በልጆች ንባብ ላይ በመስራት የሚታወቀው “ኢትዮጵያ ሪድስ”፣ ሦስተኛውን ዓመታዊ የልጆች ንባብ ጉባኤ፣ “በንባብ ልምድ የዳበረ የልጅነት ዕድገት” በሚል መሪ ቃል፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስና ትላንትና በሳፋየር አዲስ ሆቴል አካሄደ፡፡ በመርሐግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ- መጽሐፍትና…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲያኑ ዮሴፍ ተክሉ፤ በረከት ተከስተና ኤርሚያስ ገ/ሚካኤል ተፅፎ በዮሴፍ ተክሉ የተዘጋጀው “እህቴን” ፊልም ማክሰኞ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ይመረቃል፡፡ የልብ አንጠልጣይ በድርጊት የተሞላ ዘውግ ያለው ፊልሙ በተለይ ማርሻል አርት በተለይም ቴኳንዶ ስፖርት የሰዎችን…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የፓርላማ አባል የአሁኑ ዲፕሎማት አቶ አማኑኤል አብርሃም ሁለተኛ ሥራ የሆነው “ወላይታ በዘማናዊቷ ኢትዮጵያ” መፅሀፍ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኙት አብርሆት የህዝብ ቤተ መፃህፍት ይመረቃል፡፡ በዕለቱ የመፅሀፍ ዳሰሳና ሌሎች ኪነ ጥበባዊ ክንውኖች የሚካሄዱ ሲሆን ከመፅሀፉ የተመረጡ ክፍሎች…
Rate this item
(0 votes)