ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና “ፍትህ ይንገስ ሰላም ይመለስ” የሚል መጠሪያ ያለው የኪነ-ጥበብ መሰናዶ ሰኞ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ዲስኩር፣ ግጥም ፣መነባነብና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ፣መምህር ፋንታሁን ዋቄ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ…
Rate this item
(1 Vote)
“ታዋቂ ኢቨንትስ” ሰዎች የሚያደንቋቸውንና የሚወዷቸውን ሰዎች የሚያገኙበት፣ የሚተዋወቁበትና ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን እድል የሚፈጥር አዲስ ሁነት ማዘጋጀቱን አስታወቀ “የሚያደንቁትን ያግኙ ይተዋወቁ” (Ethiopian Celebrate Meet And Greet) የሚል መጠሪያ ያለው ይሄው ሁነት መጋቢት 3 ቀን 2014 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ታዋቂዋን የፊልም…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት 20 ዓመታት ኑሮውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገውና 28 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቃው ደራሲ አለማየሁ ማሞ “ጥቂቶቹ” ሲል የሰየመው መፅሐፍ እየተነበበ ነው።መፅሐፉ በዋናነት የኢትዮጵያ ባህር ሀይል አባላት አስደናቂ ግለ-ታሪኮች ላይ ያተኮረ ሲሆን “ጥቂት ግን ውጤታማ” (little but Effective) ብለው በአንድ ወቅት ዓለማቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በአምደኝነት የሚጽፈው ደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ ‹‹ከባዶ ላይ መዝገን›› እና ‹‹የካህሊል አማልክት›› የተሰኙ ኹለት አዳዲስ መጻሕፍትን ለገበያ አቅርቧል፡፡ የመጀመሪያው መጽሐፍ ‹‹ከባዶ ላይ መዝገን›› - (የዘመን ስካር ቅንጣቶች) ሲሆን ልዩ ልዩ ፍልስፍናዎች፣ ሒሳዊ ንባቦችና ተምሰልስሎቶችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ሰዓሊ በረከት አንዳርጌ “አፍሪካ ናት ቤቴ” በሚል ርእስ “ጥቁርና ነጭ” የስዕል አውደ ርእይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ግቢ ውስጥ አዘጋጅቷል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገነተ ልዑል ቤተመንግስት ራስ መኮንን አዳራሽ ዓውደ ርዕዩን ለማዘጋጀት የወሰነው ቦታውን የመረጠው የስነጥበብ አፍቃሪው ቅርሱን እየተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
በመምህር አዴው ዘሪሁን የተሰናዳውና ልጆች በቀላሉና በጨዋታ መልክ ኬሚስትሪን እንዲያውቁ የሚያስችለው “Chemistry CrossWord Puzzle” የተሰኘው መፅሀፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ መምህር አዴው ዘሪሁን አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ከኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በኬሚስትሪ፣ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኬሚካል…