Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በማይሊ ሳይረስ የተሰራው “ሎል” የተባለ አዲስ ፊልም በገበያ እንዳልተሳካለት “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ ላዮን ጌትስ 11 ሚሊዮን በጀት አውጥቶ የሰራው የማይሊ ሳይረስ ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም፤ በ2005 እ.ኤ.አ ላይ በፈረንሳይ ከተሰራ ተመሳሳይ ይዘት ካለው ፊልም የተቀዳ ነው ተብሏል፡፡ የ19 ዓመቷ ማይሊ…
Rate this item
(0 votes)
ጀስቲን ቢበር ገና በ18 ዓመቱ ስኬታማ የቢዝነስ ኢምፓዬር በመገንባት እየመራ መሆኑን የዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር ሃታታ አመለከተ፡፡ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር የጀስቲን ቢበርን ኩባንያዎች የሚያንቀሳቅሱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን በማነጋገር ባጠናቀረው ሀተታ፤ ካናዳዊው ታዳጊ አርቲስት በሙዚቃው ብቻ ሳይሆን በኢንቨስትመንቱም ስኬታማ እየሆነ ነው ብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው የአርኤንድቢ የራፕ ሙዚቃ ድምፃዊና ዳንሰኛ ቦቢ ብራውን፤ በመጪው ወር ትዳር ሊመሰርት መሆኑን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ የ43 ዓመቱ ቦቢ ብራውን ጋብቻ የሚፈፅመው ከሁለት ዓመት በፊት ቀለበት ካሰረላት እጮኛው አሊሻ ኢትሪጅድ ጋር እንደሆነ ታውቋል፡፡ የቀድሞ ሚስቱ ዊትኒ ሂዩሰተን በድንገተኛ አደጋ ህይወቷ ያለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር በሚገኘው ማህበረ ቅዱሳን ዘንድሮ የተዘጋጁ 10 መፃሕፍትንና ሌሎች 10 መንፈሳዊ ፊልሞችን ያስመርቃል፡፡ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 አምስት ኪሎ ባለው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዲሱ አዳራሽ የሚመረቁት መፃሕፍትና ፊልሞች ማህበሩ በዘንድሮው ዓመት ካሳተማቸው…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር፤ ሠዐሊ፣ ቀራፂና ገጣሚ በቀለ መኮንን የቀረፀው ሃውልት፤ ሳር ቤት አካባቢ ባለ አደባባይ የቆመ ሲሆን ኃውልቱ ባለፈው እሁድ ተመርቋል፡፡ የትምህርትን ጠቀሜታ የሚያጎላውንና ሴት ተማሪ ሉል ላይ ቁጭ ብላ ስታነብ የሚያሳየውን ሃውልት በኢትዮጵያ የአሜሪካ…
Rate this item
(2 votes)
በ”ፍትህ” ጋዜጣ መስራችና ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ የተዘጋጀው “የመለስ አምልኮ” የተሰኘ ፖለቲካዊ መፅሃፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ ፀሃፊው በጋዜጣው ላይ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ሲወጡ የነበሩ ፖለቲካዊ ፅሁፎቹን በማሰባሰብ በመፅሃፍ መልክ ተደራጅተው እንደታተሙ በመግቢያው ላይ ጠቅሷል፡፡ በመፅሃፉ ውስጥ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ፖለቲከኞችንና…