Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የነፃነት ታጋዩና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ኔልሰን ማንዴላ በፃፉት “Long walk to Freedom” መጽሐፍ ላይ ተመስርቶ በሚሰራው የህይወት ታሪካቸውን የሚያሳይ ፊልም ላይ ማንዴላንን ወክሎ የሚተውነው ደቡብ አፍሪካዊ ብቻ ነው በሚል የተወሰነውን ውሳኔ “ዘ ጋርዲያን” ጋዜጣ ተቸ፡፡
Rate this item
(0 votes)
10ሺ ሰዎች ይገኙበታል ተብሎ ይታሰባል የናቲና የአቤል አልበሞች በድጋሚ ሊመረቁ ነው አዲካ የኰሚዩኒኬሽንና ኢቭንት አዘጋጅ ድርጅት የአመቱ ምርጥ የተባለውን ኮንሰርት ሊያዘጋጅ ነው፡፡ በዚህ የሙዚቃ ኮንሰርትም ከአስር ሺህ በላይ ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ድርጅቱ ለዝግጅት ክፍሉ የላከው መረጃ እንደሚያመለክተው የፊታችን ሚያዝያ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሠራተኞችን ትግል የሚዳስሰው መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 8 ሰዓት ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት አዳራሸ የሚመረቀው “የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንድነት ማህበር፣ ውልደት፣ ዕድገት፣ ውድቀት” የተሰኘው ይኸው መፅሐፍ ከአፄ ኃይለሥላሴ እስከ ደርግ ያለውን የታሪክ ሁነት ይሸፍናል፡፡ በፎቶግራፎች…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ለንባብ የበቃው የመምህር ጌታቸው አበበ ልቦለድ መፅሐፍ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ “መንታ ስሜት” በሚል ርእስ የሚታወቀው መፅሐፍ በመጪው ረቡዕ ከቀኑ 10 ሰዓት የሚመረቀው ፒያሳ ባለው የሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሸኪን አዳራሸ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
‘Don’t Take It’ እየተደመጠ ነው የኢትዮጵያው ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ እና የስዊዘርላንዱ ቴል (Tele) ፊልም በጋራ የሚያዘጋጁት የ300 ሺህ ዩሮ በጀት ፊልም ቀረፃ በመጪው ሐሙስ በአዲስ አበባ ይጀመራል፡፡በጀቱ ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው ‘Deza’ ያደረገውን የቁሳቁስ አቅርቦት…
Rate this item
(0 votes)
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 10ኛ ወንጀል ችሎት፣ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ አራት ግለሰቦችን ከአምስት እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ቀጣ፡፡ እስሩ ከተወሰነባቸው ግለሰቦች ውስጥ አንዲት ነፍሰጡር የምትገኝ ሲሆን በእርግዝናዋ ምክንያት የሦስት ዓመት ፍርድ በሁለት…