Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ አስፈሪ ጭብጦች የተሰሩ ፊልሞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ገበያውን ማጥለቅለቅ መጀመራቸውንና በገቢም ስኬታማ ይሆናሉ ተብለው እንደሚገመቱ ቦክስ ኦፊስ ሞጆ አመለከተ፡፡ ብዙዎቹ የሆረር ፊልሞች በሃይማኖታዊ ጉዳዮችና በውስብስብ የስነልቦና ችግሮች ላይ ያተኩራሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት በ2285 ሲኒማዎች ለእይታ የበቃው እጅግ አስፈሪ ሆረር ፊልም…
Rate this item
(0 votes)
ከ16ኛው እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን መዳረሻ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የነበረችውና በጥምቀት በዓል አከባበሯ በመላ ኢትዮጵያና በመላ ዓለም የምትታወቀው ጐንደር ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የጥምቀት ካርኒቫል ታከብራለች፡፡ ጥምቀትን በመንተራስ የሚከበረው ካርኒቫል በጐንደር ከተማ ከጥር 9 እስከ 13 ቀን 2004 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች…
Friday, 06 January 2012 09:35

የሥነ ጥበብ አውደርእይ ተከፈተ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለፊልም ባለሙያ ብርሃኑ ሽብሩ ሥራዎች አክብሮት የሚገለፅበት የሥነ ጥበብና ሥነ ራዕይ አውደርእይ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ረፋዱ ላይ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ተከፈተ፡፡ አርቲስት እመቤት በለጠ እና ዳይሬክተር ብርሃኑ ሽብሩ ያቀረቡት አውደርእይ እስከ ጥር 6 ቀን 2004 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
ጉርድ ሾላ አካባቢ የሚገኘው የሉሲ አካዳሚ ተማሪዎች ገናን (የልደት በዐልን) አርብ እለት በመፃህፍት ስጦታ አከበሩ፡፡ በእለቱ በተከናወነ የመፃህፍት ንባብና የግጥም ውድድር ላሸነፉና በትምህርታቸው ብልጫ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ለገና ሥጦታ የተረት መፃህፍት ተበርክተውላቸዋል፡፡ ከጀርመን የባህል ተቋም ጋር በመተባበር በቀረበው ዝግጅት ከ5-12 ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
የጣሊያን ወረራን አስመልክቶ የተሰራው የጳውሎስ ረጋሳ “አሸንጌ” ፊልም በመጪው ማክሰኞ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ውይይቱን የሚያቀርበው ሰኔ ክለብ ደ አዲስ የተባለ የፊልም አፍቃሪዎች ክበብ ነው፡፡ኒማፕሮግራሙአዘጋጅተስፋዬስመኝለአዲስአድማስእንደገለፀው፤ዝግጅቱመቅረብ የጀመረው የኢትዮጵያናየፈረንሳይን ፊልሞችለማስተዋወቅሲሆንአጫጭርፊልሞች፣ፊቸርፊልሞችናየፊልምባለሙያዎችተመክሮዎችናውይይቶች ይቀርቡበታል፡፡ የረዳት ፕሮፌሰር ሐይማኖት አለሙን “ግርዶሽ” የተሰኘ ፊልም አሳይቶ ለውይይት በማቅረብ…
Friday, 06 January 2012 09:29

ሚስተር X” እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በነፃነት ወርቅነህ ተደርሶ በቴዎድሮስ ተስፋዬ የተዘጋጀው “ሚስተር X” አክሽን ኮሜዲ ፊልም የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል፡፡በዩናይትድ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውን ፊልም ለመሥራት ስምንት ወራት የፈጀ ሲሆን በዚህ የ105 ደቂቃ ፊልም ላይ ነፃነት ወርቅነህ፣ ራሄል ግርማ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ጌታቸው ስለሺና ሌሎች 25…