ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በታዋቂ የህፃናት መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ የተሰራው “ዘ ሎራክስ” የተሰኘው አኒሜሽን ፊልም በአካባቢ ጥበቃ ፕሮፓጋንዳ የታጀበ ነው በሚል ተተቸ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ሲኒማ ቤቶች ለእይታ የበቃው ፊልሙ፤ 70.7 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የዘንድሮን ከፍተኛ ሳምንታዊ ገቢ አስመዘግቧል፡፡ ፊልሙ ከገቢው 50 በመቶውን…
Read 1387 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው በለጠ “የጥበባት ጉባዔ” የተሰኘ ባለ 466 ገጽ መጽሐፍ ለንባብ አበቁ፡፡ በአስቴር ነጋ አሳታሚ ድርጅት የቀረበው መጽሐፍ በኢትዮጵያ 75 ብር ከኢትዮጵያ ውጪ ደግሞ በ50 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡ በቋንቋ ሰብአዊ ገጽታ ላይ ያተኮረው መጽሐፍ ለደራሲው አምስተኛ…
Read 1354 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 05 March 2012 13:50
“ቦምቡ ፍቅርሽ” ትያትር እና “የሴቶች ጉዳይ” ፊልም መረቃሉ “ያመለጠው እስረኛ” ትያትር ተመረቀ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በአሜሪካዊው ሳም ሼፓርድ የተፃፈውና በለዓለም ብርሃኑ ተተርጉሞ የተዘጋጀው “ቦምቡ ፍቅርሽ” የተሰኘ የኮሜዲ ትያትር የፊታችን ማክሰኞ በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ ትያትሩን ፕሮዲዩስ ያደረገው ጂ አዲ የኪነጥበብ ፕሮሞሽንና ቴአትር ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡ በትያትሩ ሞገስ ወልደ ዮሃንስ፣ ዕታገኝ መልካ፣ ተስፋዬ ማሞ፣ መስፍን ጋሻው…
Read 1475 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በገጣሚ ኤፍሬም ስዩም የተዘጋጀውና ቮካል ሬከርድስ ያሳተመው የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም “ሙዚቃል” የግጥም ሲዲ በተለምዶ ቺቺንያ በሚባለው አካባቢ በሚገኘው H2O ክለብ በመጪው ሃሙስ ምሽት ይመረቃል፡፡ ሙሉ የሙዚቃ ቡድን በመጠቀም በተዘጋጀው የሲዲ ግጥም ላይ ዶር. ሔራን ሠረቀብርሃን፣ አበጋዙ ክብረወርክ ሺዎታ፣ ሄኖክ ተመስገን፣…
Read 1145 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ስብሐት ገብረእግዚአብሔር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይዘከራል” በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር ነገ ከሰዓት በኋላ በሻሸመኔ ሁለገብ አዳራሽ የጥበብ ዝግጅቱን ያቀርባል፡፡ አርቲስት ጥላሁን ዘውገና አርቲስት አለልኝ መኳንንት የክብር እንግዶች ሲሆኑ ባለፈው ሳምንት ሕይወቱ ያለፈውና የዝግጅቱ የአንድ ወቅት…
Read 1034 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሁለት ወጣት ባለሃብቶች ተቋቁሞ በቅርቡ ሥራ የጀመረው ሲኒማ ሴፍ ነገ እንደሚመረቅ ሲኒማ ቤቱ አስታወቀ፡፡ በፊንፊኔ ዙርያ ልዩ የኦሮሚያ ዞን ቡራዩ ከተማ ቡራዩ ማርያም ፍቅሩ ሕንፃ የሚገኘው ሲኒማ ቤት ሲመረቅ በወጣት ፊልም ሰሪዎች መካከል የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ይካሄል፡፡
Read 1368 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና