ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማስተር የሥነ ጥበብና ሙያ ማሰልጠኛ 350 ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በነገው ዕለት በ2፡30 በአክሱም ሆቴል በሚከናወነው ምርቃት በዝቅተኛ በጀት በተማሪዎቹ የተሰሩ አምስት በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፊልሞች ለእይታ ይበቃሉ፡፡
Read 1215 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዶ/ር ሰለሞን ይርጋ “ሕልውና” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን ውይይት ደራሲና መምህር አቶ አስቻለው ከበደ የመነጋገርያ ሀሳብ በማንሳት ይመሩታል፡፡
Read 1140 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለአራት ቀናት የሚቆይ የኮንስትራክሽን እና አርኪቴክቸር አውደ ርእይ በመጪው ሐሙስ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ የአውደ ርእዩ አዘጋጅ ስፔሲፋይ ካምፓኒ እንዳለው፤ በአውደ ርእዩ የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን እቃዎች የሚቀርቡ ሲሆን በኢትዮጵያ አርኪቴክቸር ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕንፃ ኮሌጅ እና ከኢትዮጵያ…
Read 1165 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:29
የአኬሽያ ዓለም አቀፍ የጃዝና ሙዚቃ ፌስቲቫል ተጀመረ “ሕይወት እዚህ ቦታ” ዛሬ ይቀርባል
Written by መልካሙ ተክሌ
ሃያ ሰባት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቡድኖች እና ሌሎች የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ባለሙያዎች የሚሳተፉበት አኬሽያ የጃዝና የዓለምአቀፍ ሙዚቃ ፌስቲቫል ተጀመረ፡፡ ዝግጅቱ ትናንትና ከትናንት ወዲያ በጃዝ አምባ እና በፈንድቃ የተጀመረ ሲሆን ዛሬ በትሮፒካል ጋርደን ይጀመራል፡፡ አሜሪካ፣ ስፔን፣ ኔዘርላንድ፣ ሊቷንያ እና ሌሎች ሀገሮች…
Read 1235 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቦክስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ ሰሞኑን አንደኛ ደረጃ የያዘው ሊያም ኔሰን በመሪ ተዋናይነት የተሳተፈበት “ዘ ግሬይ” ሲሆን በሰሜን አሜሪካ 24.7 ሚሊዮን ዶላር አስገኝቷል፡፡ ፊልሙ ሰው ከተፈጥሮ ጋር የሚያደርገውን ትንቅንቅ የሚተርክ ፊልም ነው፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ 12 አዳዲስ ፊልሞች ለእይታ የበቁ ሲሆን…
Read 1520 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሮበርት ዲኔሮ ከሲኒማው ዓለም እየተገለለ ዝናውም እየተሸረሸረ መምጣቱን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ የ68 ዓመቱ ዲኔሮ በመሪ ተዋናይነት የሚሰራበት ‹ኤን ዋይ 22› የፖሊስ ምርመራ ድራማዊ ፊልም ከወር በኋላ በሲቢኤስ ጣቢያ በተከታታይ መቅረብ ይጀምራል፡፡ በተዋናይነት ፤በፕሮዲውሰርነትና በዲያሬክቲንግ ስራዎች የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው…
Read 1206 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና