ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከዘንድሮው ኦስካር በፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው የጎልደን ግሎብ የሽልማት ስነስርዓት ባለፈው ሳምንት ለ69ኛ ጊዜ ሲካሄድ ለኦስካር አሸናፊነት የሚበቁ ፊልሞችን ፍንጭ እንደሰጠ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ “ዘ አርቲስት” ሶስት እንዲሁም “ዘ ዲሴንዳንት” ሁለት ሽልማቶችን በማግኘት ምሽቱን ደምቀውበታል፡፡ የሽልማት ስነስርዓቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከተካሄዱት…
Read 2649 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ዘ አርቲስት› የተሰኘው ድምፅ አልባ ፊልም 3 የጎልደን ግሎብ ሽልማቶች ከወሰደ በኋላ በኦስካር የ”ዓመቱ ምርጥ ፊልም” ሽልማት ዋና ተቀናቃኝ ሆነ፡፡ ባለፈው እሁድ በቤቨርሊው ሂልተን ሆቴል በተካሄደው የዘንድሮው የጎልደን ግሎብ ስነስርዓት ላይ “ዘ አርቲስት” ከፍተኛ አድናቆት ያገኘ የዓመቱ ፊልም እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡…
Read 1592 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዘመናዊቷን ኢትዮጵያ በመመስረት ትልቅ የጀማሪነት ድርሻ የነበራቸው የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ፋይበር ግላስ ሃውልት በጎንደር ከተማ ፒያሳ አደባባይ በመጪው ረቡዕ ይመረቃል፡፡ ቀራፂ ብዙነህ ተስፋ የቀረፀውን ሐውልት ያሰራው የጎንደር ከተማ አስተዳደር እንደሆነ ታውቋል፡፡ ሐውልቱ የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ እና የሴባስቶፖል መድፍ በተለጣፊነት ይኖሩታል፡፡…
Read 2139 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኤፍ.ኤም 98.1 እና በደጀኔ ጥላሁን ፕሮሞሽን የሚቀርብ “ከመፃሕፍት ገፆች” የተሰኘ አዲስ የመፃሕፍት ትረካ ፕሮግራም በመጪው ማክሰኞ ሊጀመር ነው፡፡ ዘወትር ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ ምሽት ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 3፡30 የሚቀርበው ትረካ በሦስቱ ቀናት ይተላለፋል ተብሏል፡፡ በመጪው ማክሰኞ…
Read 2654 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፈረስ ዙሪያ እና “This is Workneh Bezu” የሥዕል አውደርእዮች ተከፈተ የፊልም ባለሙያው ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ በፊልም ዙሪያ ለወጣት ባለሙያዎች ትምህርታዊ ገለፃ እንደሚያደርጉ “ሲኔ ክለብ ደ አዲስ” የተሰኘው የፊልም ክለብ አስታወቀ፡፡ በመጪው ማክሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ፒያሳ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ…
Read 2424 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመቅዲ ፕሮዳክሽን የቀረበውና በደራሲና አዘጋጅ ናኦድ ጋሻው የተሰራው “ዲፕሎማት” የተሰኘ ልብ ሰቃይ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ የ90 ደቂቃ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ጊዜ ፈጅቷል፡፡ በአሸባሪዎች ዙርያ የሚያጠነጥን ጭብጥ እንደያዘ በተነገረለት ፊልም ላይ ማህሌት…
Read 2602 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና