Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሦስት ወጣት ሠዐሊያንና ቀራፂያን ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ተከፈተ፡፡ እስከ ታሕሣሥ 20 አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር 71 የዘይት ቅብ ሥራዎችን እና 21 ቅርፃ ቅርፅ ያቀረቡት ቅድስት ብርሃኔ፣ ጤናው ጌታሁን እና አስናቀ በላይ ናቸው፡፡
Saturday, 24 December 2011 09:01

ማይክል ቡብሊ የገና ገበያን ይመራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ክሪስትማስ” የተባለውን አዲስ አልበሙን ከሁለት ወር በፊት የለቀቀው ካናዳዊ ድምፃዊ ማይክል ቡብሊ፤ የቢልቦርድን የምርጥ 200 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥ በከፍተኛ ሳምንታዊ ሽያጭ እየመራ መሆኑ ታወቀ፡፡ የቢልቦርድ መጽሔት ዘገባ እንዳመለከተው የማይክል ቡብሊ “ክሪስማስ” በዚህ ሳምንት 479ሺ ቅጂ ተሸጧል፡፡ ባለፉት አራት ሳምንታት በአጠቃላይ…
Saturday, 24 December 2011 08:59

ብሪትኒ ስፒርስ ቀለበት አሰረች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የ30 ዓመቷ ብሪትኒ ስፒርስ ጄሰን ትራዊክ ከተባለ የረጅም ጊዜ ፍቅረኛዋ ጋር ሰሞኑን በላስቬጋስ ቀለበት አሰረች፡፡ በፖፕ የሙዚቃ ስልት ላለፉት 18 ዓመት በመስራት ከፍተኛ ክብርና ዝና የተቀዳጀችው ብሪትኒ፤ መቼ ጋብቻዋን እንደምትፈጽም የታወቀ ነገር የለም፡፡ አዲሱ ዕጮኛዋ ጄሰን ትራዊክ 90ሺ ዶላር የሚያወጣ…
Saturday, 24 December 2011 08:57

ኪም ጆንግ አል የፊልም ወዳጅ ነበሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሳምንቱ መግቢያ ላይ በ69 ዓመታቸው የሞቱት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኒል የፊልሞች ወዳጅ እንደነበሩ ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ ኪም ጆንግ ኢል ሲኒማ በኪነጥበብና ስነጽሑፍ ዕድገት ጉልህ ስፍራ እንዳለው በይፋ መናገራቸውን ያወሳው ዘገባ፤ ለአብዮታዊ ርምጃዎችና ለአገር ግንባታ ኃያል መሣሪያ መሆኑን ያመኑ መሪ…
Rate this item
(0 votes)
በ2011 የዓለም የፊልም ኢንዱስትሪ ገበያ ላይ በቻይና እና በህንድ የተሠሩ ፊልሞች የአገር ውስጥ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሆሊዉድ ፊልሞች ግን ከ16 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ የተባለውን ገቢ እንዳስገኙ ሮይተርስ አስታወቀ፡፡ በ2012 አዲስ አመትና የፈረንጆች ገና በዓላት ዋዜማ በሆሊዉድ ለገበያ የበቁ ፊልሞች…
Rate this item
(0 votes)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ለመፃህፍት ህትመት የሚውል ተዘዋዋሪ ሂሳብ ፈቀደ፡፡ ድርጅቱ ለማህበሩ የፈቀደው 300ሺ ብር ተዘዋዋሪ ሂሳብ አዳዲስ የመፃሕፍት ሥራዎችን ለሕትመት ብርሃን የሚያበቃ ሲሆን ማህበሩ በራሳቸው ገንዘብ ማሳተም ያልቻሉ አባላቱን ሥራዎች በማወዳደር እንደሚያሳትምበት ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር…