Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነቱን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ዳንኤል ታደሰ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “ርዕስ አልባ ግጥሞችና ቅጽ 1” “የግጥም መጽሐፍ ዛሬ 4 ሰዓት ላይ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ 180 ገፆች ያሉት መጽሐፍ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡ ይኸው መጽሐፍ ባለፈው እሁድ በደቡብ አፍሪካ፤ ብራምፎንቴን…
Saturday, 03 December 2011 08:45

የብልጽግና ቁልፍ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በኢምፐርቴክ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ሶሳይቲ የተዘጋጀውና ዶክተር ወሮታው በዛብህ እና ጋዜጠኛና ደራሲ ብርሃኑ ሰሙ ያጠናቀሩት “የብልጽግና ቁልፍ ቁጥር 5” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በኢንተርፕረነርሺፕ መበልፀግ እንደሚቻል የሚያሳየው ባለ 180 ገጽ መጽሐፍ 35 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ሙሉ እመቤት ፈለቀ እና ሰላማዊት ባልቻ ጽፈው ፕሮዲዩስ ያደረጉትና ኢዮብ ጌታሁን ያዘጋጀው “አንድ ሰሞን” የተሰኘ ፊልም ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ አንድ መቶ ደቂቃ በሚፈጀው ፊልም ላይ አርቲስት ችሮታው ከልካይ፣ ቤተልሄም ጌታቸው፣ ሰላማዊት ባልቻ፣ አማኑዔል አብዲሳ፣ መልካም…
Rate this item
(0 votes)
የቲቢ አምባሳደር በመሆን ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የሚገኘው አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ዛሬ ቦሌ በሚኘው ሲዮናት ሆቴል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን እንዲሁም በማረሚያ ቤትና በሐይማኖት ተቋማት የሚገኙ ሌሎች ዜጐችን ይመክራል፡፡ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፤ ከዓለም ጤና ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮውን የኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ዲኬቲ ኢትዮጵያ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻ ጀመረ፡፡ “አንድም ሰው በኤችአይቪ እንዳይያዝ ሃላፊነታችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል ባሳለፍነው ሳምንት በተጀመረውና የሁለተኛ ደረጃ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በሚያካትተው ዘመቻ፤ ሕብረተሰቡ በተለይም ወጣቶችና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
ሰኞ ምሽት በ12 ሰዓት የኒውዚላንድ ፊልም ታይቶ ውይይት እንደሚደረግበት ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ አስታወቀ፡፡ ስድስት ኪሎ ሐምሌ 19 መናፈሻ አካባቢ የሚገኘው አካዳሚ እንደገለፀው የኒኪ ካሮን “Whale Rider” ፊልም የሚያሳየው ከክሪስቶፍ ሞኒ ጋር በመተባበር ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ የፈረንሳይና…