Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ማርቲን ስኮርሴሲ ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በዲጅታል ቴክኖሎጂ የሚቀናበሩ ፊልሞች ገበያ ስለደራላቸው በመደበኛ የሲኒማ የቀረፃ ስልቶች የተሰሩ ፊልሞች የሚያሳዩትን የሙያ ብቃት ሊጋርዱ አይገባም ሲል ተናገረ፡፡ ስኮርሴሲ “ሁጎ” የተባለና በ1930ዎቹ በፈረንሳይ የባቡር መናሀርያ ጎዳን ተዳዳሪ በነበረ ወላጅ አልባ ህፃን ህይወት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ሜሪል ስትሪፕና ብራድ ፒት በኒውዮርክ ፊልም ሃያሲያን የአመቱ ምርጥ ተዋናዮች መባላቸውን ኒውርክ ታይምስ ዘገበ፡፡ 84ኛው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት ሊካሄድ ሶስት ወራት ቢቀሩም የአመቱን ታላላቅ የስኬት ክብሮች እነማን ይወስዳሉ የሚለው ጉዳይ በስፋት እያነጋገረ ነው፡ በኒውዮርክ የሚሰሩና ከተመሰረተ 80 አመት የሆነውን ኒውዮርክ…
Rate this item
(0 votes)
በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰቦች ዙሪያ በነገው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ውይይት እንደሚካሔድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ለሦስት ሠዓት የሚዘልቀውን ውይይት የሚመሩት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ናቸው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ሁለት ሩስያውያን ፎቶ አንሺዎች የፎቶግራፍ ሥራዎቻቸውን በአዲስ አበባ አቀረቡ፡፡ በፑሽኪን አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ የተከፈተው የሩስያውያኑ ፎቶግራፍ አውደርእይ ለአስር ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሞስኮን የአሁን ገፅታ፣ የሩስያ ብሔራዊ ፓርኮችን የሚያሳዩ እና የተለያዩ ሕዝቦችን ፈገግታ የሚያሳዩ 150 ፎቶግራፎች ቀርበውበታል፡፡ ዶር.ቫሲሊ ክሊሞቭ እና ቦሪስ…
Rate this item
(1 Vote)
የፊደል ገበታ፣ የፀሎት መፃሕፍትንና ሌሎች የሥነፅሑፍ ውጤቶችን አትመው በማከፋፈል የሚታወቁት የተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ የሕይወት ታሪክ መፅሐፍ ነገ ከጧቱ ሦስት ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” በሚል ርእስ የተዘጋጀውን ባለ 352 ገፅ መፅሐፍ ያዘጋጀው ”ፓራሜራ” እና “ማዕበል”…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር “የአባይ ዘመን” በሚል ርእስ ትልቅ የሥነፅሑፍና የኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 10፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚቀርበው ዝግጅት ታላቁን የአባይ ግድብ አስመልክቶ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለማበረታታት የታለመ እንደሆነ ማህበሩ ገልጿል፡፡ በሌላም በኩል ኤች ፒፒ ኤግዚብሽን ሰርቪስ ያዘጋጀችው…