
Created on 28 January 2023
በህዝብ እንደራሲዎች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት በርካታ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት፣ የፌዴራል ፖሊሶች ሚሊሻዎች፣ የፀጥታ አስከባሪዎችና ንፁሃን መገደላቸውን በሸዋ የሚንቀሳቀሱ የሲቪክ ማህበራት አስታውሰው፤ መንግስት ይህንን በአሸባሪ ቡድኑ የሚ
Created on 28 January 2023
በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስተባባሪነት የተመራ የአገር በቀልና የውጭ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ያካተተ ቡድን ጥር 15 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ የሥራ ጉብኝት ማድረጉ ተገለጸ። ጉብኝቱ በትግራይ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትና በቀጣይ ስለሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋምና መሰል ተግባራ
Created on 28 January 2023
“ህዝበ ውሳኔው መንግስት እንደሚለው ህዝቡን ያሳተፈ አይደለም” በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ የክልል አደረጃጀት ላይ በርካታ የህግ ክፍተቶች መኖራቸውን የገለፀው የወላይታ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፤ መንግስት የህግ ጥሰቶችን በአስቸኳይ እንዲያስተካክል ጠየቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም በህጋዊነት ተደራጅቶ ተግባ

Created on 28 January 2023
ሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶችን በአምስት አመት ውስጥ 20 ለማድረስ እየተሰራ ነው ባለፈው ጥቅምት 1 የሙከራ አገልግሎት ጀምሮ የነበረው “ሀይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል” ከትናንት በስቲያ ሃሙስ አንስቶ በሙሉ አቅሙ ስራ መጀመሩን ተገለፀ፡፡ በ15 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ሆቴሉ ለ450 ሰዎች የስራ እድል እንደፈ

Created on 26 January 2023
እየተጠናቀቀ በሚገኘው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ተቃውሞ እንደሌላት፤ የግድቡንም ሆነ የድንበር ጉዳዮችን በተመለከተ በጋራ መግባባትና ንግግር መፍትሔ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ሱዳን አስታወቀች። አገሪቱ ይህንን ያስታወቀችው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ያደረጉትን የአንድ ቀን የስራ ጉብኝነት

“ያውዌ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የሙዚቃ ኮንሰርት ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው

ትርጉም መፅሀፍ ለንባብ በቃ ከ30 ዓመት በፊት በሩዋንዳ በሁቱና ቱትሲ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን

ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት የንጋት ለኢትዮጵያ ፕሮጀክት አካል የሆነውን “አንቺ እንዴት ነሽ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ