ዋናው ጤና
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Read 705 times
Published in
ዋናው ጤና
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Read 648 times
Published in
ዋናው ጤና
1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል። 2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላልደ። 3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል። 4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል። 5, ጉንፍን የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች የመፈወስ ሀይል አለው። 6, ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል። 7, ለጥርስ ህመም እና…
Read 722 times
Published in
ዋናው ጤና
Wednesday, 15 November 2023 00:00
➡️ የማህፀን ሞኝ ዕጢ ( Uterine fibroids) ምንድን ነው? ምልክቶችና መፍትሄዎችስ?
Written by Administrator
የማህፀን ሞኝ ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ እባጭ ሲሆን ከማሕፀን ግድግዳ ጡንቻዎች የሚነሳ ነው ። ** በቁጥር እና በመጠን ይለያያሉ ። ** በፍጥነት ወይንም በዝግታ የሚያድጉ ሊሆኑ ይችላልሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜም በራሱ ሊጠፋም ይችላል፡፡** አንዲት ሴት በመውለጃ ዘመኗ እንዲሁም…
Read 529 times
Published in
ዋናው ጤና
ዋና ዋና የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች ለካንሰር በሽታ የክሮሺያ ሳይንቲስቶች በጥቁር አዝሙድ ዘይት ውስጥ ስለሚገኙ ሁለት ፋይቶ ኬሚካሎች እንዴት ካንሰርን እንደሚከላከሉ ጥናት አድርገው ነበር። በጥናታቸውም መሠረት እነዚህ በጥቁር አዝሙድ ዘይት ውስጥ የሚገኙ ሁለት ኬሚካሎች (ታይሞኪውኖን እና ታይሞሃይድሮኪውኖን) ካንሰርን የሚያስከትሉ ቲውመር…
Read 840 times
Published in
ዋናው ጤና
አጥንት ከሰዉነት ክፍል ጠንካራዉ አካል ነዉ። እንደ ጥንካሬዉ ግን በተለያዩ ምክንያቶች ለጉዳት በሚዳረግበት አጋጣሚ ወደቀድሞ ይዞታዉ ለመመለስ ቀላል አይሆንም። አጥንት ከአካል እድገትና ከእድሜ መጨመር ጋ እያደር እያደገና እየጠነረ ሄዶ በጉርምስና እድሜ ማብቂያ ላይ እድገቱን ያቆማል። አጥንት ጠንካራ የሰዉነት አካል መሆኑ…
Read 593 times
Published in
ዋናው ጤና