
Created on 18 March 2023
- አብን፣ እናት ፓርቲ፣ መኢአድ እና ኢህአፓ ንግግሩን ተቃውመዋል - ከንቲባዋ ፓርላማ ቀርበው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ መጠየቅ ነበረባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ባለፈው ማክሰኞ ለከተማዋ ምክር ቤት አባላት ባቀረቡት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላ

Created on 18 March 2023
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ያደረጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት፣ አገሪቱ ከቀረጥና ኮታ ነፃ የንግድ ችሮታ (አጐዋ) ዕድል ተጠቃሚነቷ እንድትመለስ የሚያደርግ ዕድል ሊኖረው ይችላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጉብኝቱ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የፕሪ
Created on 18 March 2023
በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ ሥራውን በ 31% ማሳደጉን የገለጸው ኤምሬትስ፤ እ.ኤ.አ ከመጋቢት 26 ቀን 2023 ጀምሮ በቅርብ በተዘጋጀው የሰሜናዊ የበጋ መርሃ ግብር መሰረት የመቀመጫ አቅሙን ለማሳደግ ተጨማሪ እቅድ ማቀዱን ጠቁሟል፡፡ባለፉት ወራት አየር መንገዱ የኔትወርክ ስራዎችን ፈጣን እድገት በማቀድና በማስፈፀም

Created on 18 March 2023
- በመንግስት አካላት ላይ ክስ እመሰርታለሁ ብሏል - ቦርዱ ለጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ደብዳቤ ልኳል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን ለማከናወን እንዳችሉ ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት እየተደረገባቸው ያለው ወከባና ጫና እንዲቆም፤ እንዲሁም በመንግስት መ

Created on 12 March 2023
- ሚኒስቴር መ/ቤቱ የጤፍ ዋጋ መናር አይመለከተኝም ብሏል - በበርካታ የጤፍ መሸጫ ስፍራዎች የሚሸጥ ጤፍ የለም - አንድ ኩንታል ጤፍ ከ9ሺ እስከ 10 ሺ ብር እየተሸጠ ነው በአዲስ አበባ ከተማ ከቀን ወደ ቀን በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመጣው የጤፍ ዋጋ ንረት፣ ነዋሪው ክፉ
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የህትመት ስራዎች ድርጅት 127ኛውን የአድዋን ድል “ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት” በሚል ርዕስ

“ያውዌ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የሙዚቃ ኮንሰርት ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው

ትርጉም መፅሀፍ ለንባብ በቃ ከ30 ዓመት በፊት በሩዋንዳ በሁቱና ቱትሲ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን