Saturday, 03 May 2014 13:11

“አፄ ምኒልክና አድዋ” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

“ሚኒልክና አድዋ” በተሰኘው የሬይሞንድ ጆናስ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡
ውይይቱ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት  የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ ብርሃኑ ደቦጭ ሲሆኑ፤ በውይይቱ ላይ የንባብ ቤተሰቦች  እንዲሳተፉ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 2156 times