Monday, 09 March 2015 11:55

“እንድታድጉ እመኛለሁ” (የቀድሞው ፕሬዚዳንት፤ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ)

Written by 
Rate this item
(15 votes)

“አዲስ አድማስ ጥሩ ጋዜጣ እንደሆነች አውቃለሁ፡፡ የጋዜጣው ተከታታይ ደንበኛ ነኝ ባልልም አልፎ አልፎ የማንበብ ዕድሉን አግኝቻለሁ፡፡ እናም ብዙ የሚዳስሳቸው ጉዳዮች መኖራቸው ጥሩ ነው፡፡ እንደ አንዳንድ ጋዜጦች በማስታወቂያ ብቻ የተሞላ አይደለም፡፡ ለወደፊቱም ያልሸፈናችሁትን ጉዳይ እየሸፈናችሁ፣ ያልተዳሰሱ ነገሮችን እየዳሰሳችሁ፣ ተፈላጊነታችሁን እንድትጨምሩና እንድታድጉ እመኛለሁ፡፡”

Read 3081 times