Monday, 06 April 2015 08:44

ወጋገን በፊልም ሙያ ያሰለጠናቸውን ታዋቂ አርቲስቶች ያስመርቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

   ወጋገን ኮሌጅ በፊልም ሙያ ያሰለጠናቸውን ከ130 በላይ አንጋፋና ጀማሪ አርቲስቶች በዛሬው እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ ታዋቂ አርቲስቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የምረቃ ፕሮግራሙን ይታደማሉ ተብሎ ከሚጠበቁ አርቲስቶች መካከል መሰረት መብራቴ፣ ይገረም ደጀኔ፣ ሸዊት ከበደ እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡

Read 1684 times