Monday, 06 April 2015 08:49

“ባይተዋሩ ንጉስ” መጽሐፍ እየተነበበ ነው

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

በጀርመናዊው ኸርበርት ፎልክ “lch war der Koch des Negus” በሚል ተጽፎ በዮናስ ታረቀኝ “ባይተዋሩ ንጉስ” በሚል ወደ አማርኛ የተተረጐመው መጽሐፉ አንባቢያን እጅ ደርሷል ተብሏል፡፡
መጽሐፉ ስለ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ባህርይ የወጥ ቤት ሃላፊያቸው በወቅቱ የታዘባቸውን ነገር በመንተራስ የሚተረክ ነው። በ246 ገፆች የተመጠነው “ባይተዋሩ ንጉስ” ለአገር ውስጥ በ45 ብር፣ ለውጭ በ10 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡

Read 1615 times