Saturday, 17 March 2012 10:09

“ኩሽ” ጋዜጠኞችን አስመረቀ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ኩሽ ሚዲያ ፕሮሞሽን እና ኮንሰልታንሲ፤ በጋዜጠኝነትና ኪነጥበባት ዘርፎች ለሦስት ወራት ያሠለጠናቸውን ጀማሪ ጋዜጠኞች አስመረቀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዲሱ አዳራሽ የተመረቁት ተማሪዎች መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ትምህርት በአንጋፋ ጋዜጠኞች በመታገዝ ተከታትለዋል ተብሏል፡፡  ምርቃቱን አስመልክቶ ኮንሰልታንሲው ባሰራጨው መግለጫ፤ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን በማሰባሰብ ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እድገት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

 

 

Read 1326 times Last modified on Saturday, 17 March 2012 10:10