በአቶ አራጌ ታረቀኝ የተፃፈው “በእንባ በራስ አፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ በ3 ሰዓት ይመረቃል፡፡ የግጥም መፅሐፉ የሚመረቀው አምቦ መንገድ በሚገኘው የጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡