የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ተመራማሪው የታሪክ ምሁሩ እና በቅርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳተመው'' የዘመናዊት ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ከ1900-2015 ዓ.ም.'' መጽሐፍ ላይ አስተያየት በመስጠት ሞያዊ ድጋፍ ያበረከቱት ዶ/ር በለጠ በላቸው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል።
Thursday, 01 February 2024 00:00
ዶ/ር በለጠ በላቸው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል
Written by Administrator
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና