Wednesday, 21 February 2024 14:12

ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

Read 1006 times