Tuesday, 02 April 2024 09:39

የደራሲ አበራ ለማ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ "የዓለማችን ምስጢራት" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ቀርቧል።

ይህ አዲስ መጽሐፍ የፊታችን መጋቢት 28 2016 ዓ.ም በወመዘክር አዳራሽም ይመረቃል ተብሏል።

Read 674 times