ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት(ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Created on 05 October 2024
• በክልሉ በቀጠለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ ነው ተብሏልበአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ እየተባባሰ በመጣው የጸጥታ ችግር ሳቢያ የዘንድሮን የተማሪዎች ቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘማቸው ተነገረ፡፡ዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቻቸውን ለመቀበል በይፋ ጥሪ አድርገው የነበረ ቢሆንም፣ በክልሉ በቀጠለው ግጭት ሳቢያ የ
Created on 05 October 2024
በአማራና ኦሮሚያ ክልል በቀጠሉ ግጭቶች ውስጥ የሚሳተፉ አካላት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈጽሙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ጥሪ አቅርቧል። ኢሰመጉ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ፤ በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች፣ እገታና አፍኖ የመሰወር ተግባር በእጅጉ እየተስፋፋ መምጣቱን በመጠቆም፣በዚህም
Created on 05 October 2024
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከር ለአልሸባብና ተመሳሳይ ሽብርተኛ ቡድኖች መጠናከር ዕድል ፈጥሯል ተባለ፡፡ በሰሜናዊ ሶማሊያ የእስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ታጣቂዎች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩን በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ዕዝ (አፍሪኮም) አስታወቋል፡፡በስፍራው የአይኤስ ታጣቂዎች ቁጥር በሁለት ዕጥፍ ማደጉን የ
Created on 05 October 2024
በላዕላይ ፀለምቲ ወረዳ፣ ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት እየሞቱ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በዚሁ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ሳቢያ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ሕጻናት ለሞት መዳረጋቸው ተነግሯል።በወረዳው “ደገርባይ” በተባለ የገጠር ቀበሌ፣ ከሁለት ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ አምስት ሕጻናት፤ “ምጫራ” እና “
Created on 02 October 2024
በቅርቡ የንብ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመው የነበሩት ዶ/ር እመቤት መለሰ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተሰምቷል።የገንዘብ ሚኒስቴር መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ ላይ እንደተገለጸው፤ ዶ/ር እመቤት መለሰ ከጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ያዘጋጀውን “ኑ፣ እንመካከር” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ትናንት መስከረም 21 ቀን 2017
ላግዛት የበጎ አድራጎት ድርጅት በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ
በደራሲና ገጣሚ ማትያስ ከተማ የተፃፈዉ "ጉርሻና ቅምሻ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ የሀገራችን ደራሲዎችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት