ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት(ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Created on 04 May 2024
የፍየል ዋጋ አይቀመስም - የበግ ቅናሽ አሳይቷልየትንሳኤ በዓል የገበያ ዋጋ ከገና በዓል የገበያ ዋጋ አንፃር መጠነኛ መሻሻል ማሳየቱን ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ትልልቅ የገበያ ቦታዎችን ከቃኙ በኋላ ባገኙት መረጃ ነው የበዓል ግባቶች የዋጋ ሁኔታ
Created on 04 May 2024
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች መካከል፣ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያ፣ “ሰላም ፈላጊ እና ጦርነት ፈላጊ አለ” በሚል እየተፈጠረ ያለው የልዩነት ትርክት ስህተት ነው፤ ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ ጄነራሉ ባለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀ
Created on 04 May 2024
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ንብረት የሆነው “ዲፒ ወርልድ ኩባንያ” የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ፣ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ማቀዳቸው ተነገረ፡፡ በዚህም መሰረት የወደብ አጠቃቀምና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ስምምነት በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ መካከል መፈረም እንዳለበ
Created on 04 May 2024
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤
Created on 03 May 2024
በትላንትናው ዕለት በፖሊስ ተይዘው የተወሰዱ ሁለት የማሕበረ ቅዱሳን አመራሮች በዛሬው ዕለት ከእስር ተፈተው ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ተሰምቷል፡፡ አመራሮቹ በፖሊስ የተያዙትና የተወሰዱት ከመኖሪያ ቤታቸው እንደነበር ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን፣ ሰንበት ትምሕርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ (ማ
የግሪካዊው ደራሲ ኒኮስ ካዛንታኪስ ”The Last Temptation of Christ“ የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፍ ”የመጨረሻው ፈተና”
ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና
"የሕላዌ እንቆቅልሽ " የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃልየደራሲ ማንደፍሮ ማሩ "የሕላዌ እንቆቅልሽ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ቅዳሜ