Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 22 September 2012 13:12

“አርኪ ካሜራ” ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀመራል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ ዝግጅት በኪነ ሕንፃ፣ ከተማ ፕላን፣ ዲዛይን እና ተያያዥ ጉዳዮች “ሕንፃም ይታከማል” በሚል ንዑስ መርህ በመታገዝ ዘወትር ሐሙስ ምሽት፣ ቅዳሜ እና ሰኞ በቴሌቪዥን ቻናሉ ይታያል፡፡

 

 

 

Read 3620 times Last modified on Saturday, 22 September 2012 13:14