ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ አደራዳሪዎች በተገኙበት በቀጣይ ሳምንታት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ ዳግም ለውይይት ሊቀመጡ ነው ተባለ። የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መሰብሰቡንና የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ረዳኢ…
Rate this item
(4 votes)
የፒያሳ ነዋሪዎች በ3 ወራት ጊዜ ውስጥ አካባቢውን እንዲለቁ ተነግሯቸዋልበአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ፣ የፒያሳና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለልማት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የክፍለ ከተማው አስተዳደር ገልጿል።አስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ እንዳስታወቀው፤ ሁለቱን አካባቢዎች መልሶ በማልማትና ነዋሪዎችን በማስነሳት ዙሪያ ሰሞኑን ከነዋሪዎች ጋር…
Rate this item
(0 votes)
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ”የሥራ መልቀቂያ አስገቡ“ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የባንኩ ባለድርሻ አካላት ገለጹ፡፡የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ሆኖም መረጃው ሙሉ በሙሉ ሃሰተኛ ነው…
Rate this item
(6 votes)
Rate this item
(3 votes)
ጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ላይ የሚረባረቡት ተስፋ ስላላት ነው ያሉት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ስለሚወዱና የመጨረሻው የቁርጥ ጉዳይ ከመጣ ህይወታቸውን ገብረውም ቢሆን እንደ አባቶቻቸው አገር ስለሚያስቀጥሉ ኢትዮጵያን የማፍረስ ፕሮጀክት አይሳካም ብለዋል፡፡ጠ/ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ሰሞኑን ከሶማሌ፣ አፋር፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልሎችና ድሬዳዋ…
Rate this item
(1 Vote)
8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ በመጪው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል 8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ የአልጀሪያ ብሔራዊ ተሳትፎን ጨምሮ በ12 አገራት መሰረታቸውን ባደረጉ ኩባንያዎች ተሳትፎ በመጪው ሳምንት ከየካቲት 28 – 30 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡በዚህ…
Page 12 of 442