ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍጹም የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው” የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ፣ በከተማዋ የግብረሰዶም ተግባር ይፈፀምባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩና ጥቆማ በተሰጠባቸው ሆቴሎች፣ ባሮችና ሬስቶራንቶች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የገለጸ ሲሆን፤ ከህብረተሰቡ ለሚደርሰው ጥቆማ፣ ከአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ…
Rate this item
(1 Vote)
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ መልካሙ ሹምዬ፣ ከድርጅቱ የምክትል ሊቀመንበርነትና ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት ሰሞኑን በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ታውቋል፡፡በሳለፈው ረቡዕ ነሐሴ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ለፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ በተፃፈ ደብዳቤ፣ ከድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበርነትና ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት በፈቃዳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽንም፣ በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣው ግጭት በጽኑ አሳስቦናል ብሏል- የአውሮፓ ህብረት ልዑክ 19 አገራት ኤምባሲዎችም በጋራ መግለጫቸው በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ሁከት የዜጎች ሞትና አለመረጋጋት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋልበኢትዮጵያ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የተከሰቱት ግጭቶች እንዳሳሰባቸው እንግሊዝና አሜሪካን ጨምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መሰረት 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ፣ የጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ።የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራት መገምገሙን…
Rate this item
(5 votes)
- የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ በይፋ ጠይቀዋል - የሚኒስትሮች ም/ቤት በክልሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወስኗል- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጎንደርና ላሊበላ የሚያደርገዉን በረራ አቋርጧል- እንግሊዝና ስፔን ዜጎቻቸው ወደ አማራ ክልል እንዳይጓዙ አስጠንቅቀዋል ለወራት በተለያዩ የአማራ ክልል…
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን 2ሺ ካ.ሜ መሬት ወስዶ በሙዝ እርሻ፣ በግመል እንዲሁም በበግና ከብት እርባታ ላይ መሰማራቱን የሚገልጸው ኦልግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ. የተ. የግል ማህበር፣ በዞኑ ባለው የአስተዳደር በደል ሳቢያ ሃብት ንብረቱ እየተዘረፈበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የጋሞ ዞን አስተዳደር በበኩሉ፣ በኦልግሪን…