ዜና

Rate this item
(0 votes)
 • 147 ሰዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በበሽታው ህይወታቸው አልፏል • የሃይማኖት ተቋማት ወደ ቀደመው የመከላከል ሳራቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሺኝ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ የመጣ ሲሆን በአንድ ሳምንት ብቻ 14ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ፤147 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ሳቢያ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት 20 ዓመታት ለማህበራዊ ሃላፊነት 600 ሚ.ብር ወጪ አድርጓል ዳሸን ቢራ ፋብሪካ በአማራ ክልል ጎርጎራ፣ በኦሮሚያ ወንጪ እንዲሁም በደቡብ ኮይሻ ለሚገነቡት ፕሮጀክቶች የ25 ሚ. ብር ድጋፍ አድርጓል። ፋብሪካው ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ ላይመግለጫ እንዳስታወቀው፤…
Rate this item
(2 votes)
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በ6ኛው አገራዊ ምርጫ እንዲሳተፍ ተደጋጋሚ ጥሪ ቢቀርብለትም ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መግለፃቸውን ተከትሎ፤ የፓርቲው ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በሰጡት አስተያየት፤ ቅርጫ በሆነ ምርጫ ውስጥ መሳተፍ አንፈልግም ብለዋል፡፡ጠ/ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
Rate this item
(3 votes)
የአሜሪካ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚከታተል ቡድን ልትልክ ነው የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሁኔታ አሳስቦኛል ያለው የአሜሪካ መንግስት፤ ጉዳዩን የሚከታተል ልዩ ልኡክ ማደራጀቱን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊው አንቶኒ ብሊንከን ያስታወቁ ሲሆን የትግራይ ጦርነት ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል፡፡በቀጣይ ሳምንት በይፋ…
Rate this item
(2 votes)
• በአዲስ አበባ በአንድ ቀን ብቻ 514 ሰዎች ፅኑ ህሙማን ክፍል ገብተዋል • በቫይረሱ የስርጭት መጠን ሲዳማ ክልል ቀዳሚ መሆኑ ተረጋግጧል ከተመረመሩ ሰዎች 67 በመቶ ያህሉ በቫይረሱ ተይዘዋል የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአገራችን በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራጨ ሲሆን በየቀኑ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች…
Rate this item
(4 votes)
• “ጥላቻና ግጭትን የሚያባብሱና የፌደሬሽኑን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ጉዳዮች በአባላቱ ተነስተዋል” • በም/ቤቱ የሚነሱ ጉዳዮች ከህግ፣ከፖለቲካ ከሞራልና ከሃይማኖት አኳያ የሚገመገም ኮሚቴ አለ • ምክር ቤቱ ህዝቡንና መንግስትን በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አሰራር በሴራ ፖለቲካ መጣሱ ተገለፀ፡፡…
Page 6 of 347