ዜና

Rate this item
(5 votes)
• የህብረቱ ታዛቢ አለመላክ በምርጫው ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ የለም - ኢዜማ • ከዚህ ቀደም ህብረቱ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርቦ አያውቅም የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢዎች የመላክ እቅዱን መሰረዙ ምዕራባውያኑ በአገራችን ላይ እያደረጉ ያሉትን ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት የሚያመለክት መሆኑን የፖለቲካ ልሂቃን ተናገሩ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት ወደ ትግራይ ገብቼ ምርመራ እንዳላደርግ ከልክሎኛል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያስታወቀ ሲሆን አለማቀፍ አካላት በትግራይ የተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሠቶችን በቅርበት እንዲከታተሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡በትግራይ ግጭት ከተጀመረ ወዲህ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የሚነገሩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን አጣርቶ ያቀረበና ተጨባጭ መረጃ የሰጠ አካል…
Rate this item
(1 Vote)
በኦሮሚያ የእስረኞች አያያዝ እጅግ አሳሳቢና በአፋጣኝ ሊሻሻል የሚገባው መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል፡፡ኮሚሽኑ በኦሮሚያ የእስረኛች አያያዝን ሁኔታ በክልሉ በተመረጡ 21 ፖሊስ ጣቢያዎች መከታተሉን ጠቁሞ፤ በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች ያለው የእስረኞች አያያዝ ሠብአዊ መብትን ያላከበረና አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን…
Rate this item
(1 Vote)
“ህውኃት” እና “ሸኔ” በአሸባሪነት መፈረጃቸው ተገቢነት ያለው እንዲያውም የዘገየ ውሳኔ ነው ሲሉ የህግ ባለሙያዎች የገለጹ ሲሆን ፖለቲከኞች በበኩላቸው የተለያየ አቋም አንፀባርቀዋል።የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከትናንት በስቲያ ባካሄደው ስብሰባው፣ የቀድሞውን ዋና ገዥ ፓርቲ “ህውሃት” እና “ሸኔ”ን በ2012 በፀደቀው አዲሱ የፀረ ሽብር አዋጅ…
Rate this item
(0 votes)
እስከ አሁን ከ28 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ፣ የመራጮች ምዝገባ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን፡፡ እስከ አሁን ከ28 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል ተብሏል፡፡ትናንት የተጠናቀቀው የመራጮች ምዝገባ ለተጨማሪ ሰባት ቀናት ነው የተራዘመው፡፡ቀደም ብሎ ይፋ የተደረገው ቀነ…
Rate this item
(3 votes)
በቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር፣ ቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ፣ደጋዳሞት ወረዳ መለስ ብሳና ሜዳ ቀበሌ የካቲት 13 ቀን 1961 ዓ.ም የተወለዱት የቀድሞው አርበኞች ግንባር መስራችና ታጋይ እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ኮሚሽነር…
Page 8 of 353