ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ”ለተፈናቃዮች በቂ እርዳታ እየቀረበ አይደለም” በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ስልጤ ዞን በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከአንድ ሺህ በላይ አባወራዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። ለተፈናቃዮች እየቀረበ ያለው ዕርዳታ ከብዛታቸው ጋር የሚመጣጠን አለመሆኑም ተጠቁሟል።የዞኑ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ወሲላ አሰፋ፤ የጎርፍ አደጋው…
Rate this item
(0 votes)
አስመጪዎች እና አምራቾች ከሸማች ሕብረተሰቡ ክፍል እንደሚያገናኝ የታመነበት የአዲስ ዓመት ባዛር እና ኤክስፖ ተመርቆ ተከፍቷል። ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የተከፈተው ባዛር እና ኤክስፖ እስከ አዲስ ዓመት ዋዜማ እንደሚቆይ ተነግሯል።በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ላይ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር…
Rate this item
(8 votes)
- "በጽናት እንታገላለን" ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትናንትናው ዕለት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተደረገውን ሹምሽር ነቅፏል። ድርጅቱ ነቀፌታውን ያሰማው ዛሬ ማለዳ የድርጅቱ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር በጻፉት ደብዳቤ ላይ ነው። በደብዳቤው ላይ ህወሓትን ለማፍረስ ጥረት "ያደርጋሉ" ያላቸው ግለሰቦች…
Rate this item
(2 votes)
ሰሞኑን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ለመንግስት መ/ቤቶች የፃፉት ደብዳቤ፤ ህገ-መንግስታዊ መብቶችን የሚጥስ ነው ሲሉ በትግራይ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነቅፈዋል። ደብዳቤው ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፈቀደው ውጭ ሰልፍና ስብሰባ ማካሄድ እንደማይፈቅድ ይገልፃል።ከአዲስ አድማስ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ ክልል፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን፣ አስገደ ወረዳ በስፋት የሚከናወነው ባሕላዊ የወርቅ ማውጣት ስራ የኮሌራ በሽታን ለመከላከል በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ተግዳሮት መፍጠሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የኮሌራ በሽታ ስርጭት ከዕለት ተዕለት እየተባባሰ መምጣቱንም አክሎ አመልክቷል።የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ በሪሁ ኪሮስ…
Rate this item
(1 Vote)
ታሜሶል ኮሙኒኬሽን እና ሊያን ቢዝነስ ግሩፕ ከአሴንቲክ ሶሉሽን፣ እንዲሁም ከሌሎች በርካታ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "ሲቢኢ ብር ፕላስ" የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ…
Page 9 of 453