አግራሞት

Rate this item
(1 Vote)
ጭላሎ ሚድያና ማስታወቂያ ድርጅት ለሁለተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የአርሲ ገበሬዎች ፌስቲቫል ላይ የቀረበው በትልቅነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለው ገንፎ አድናቆትን አትርፏል፡፡ በአርሲ በቆጂ ሁለተኛው ዓመት የገበሬዎች ፊስቲቫል ባለፈው እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2014 ዓ.ም በበቆጂ የአትሌቶች ማሰልጠኛ ሜዳ በድምቀት ተካሂዷል። በእለቱ…
Rate this item
(2 votes)
በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ነው።የሁለት ዓመቱ ህፃን ባሬት ጎልደን ሁልጊዜ በእናቱ የሞባይል ስልክ መጫወት ይወዳል። እናቱ እንደምትለው፤ በሞባይል ስልኩ ራሱን ፎቶግራፍ እያነሳ ይዝናናል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ግን ራሱን ፎቶ በማንሳት ብቻ አልተወሰነም፡፡ እናቱን ላልታሰበ የገንዘብ ኪሳራ ዳርጓል፤ያውም የኑሮ ውድነት ጣራ…
Rate this item
(3 votes)
 የአሜሪካውያን የድንገተኛና የአደጋ ጊዜ ማሳወቂያ የስልክ መስመር በሆነው 911 በመደወል “ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዘብጥያ መውረድ አለበት; ያለው የፍሎሪዳ ነዋሪ፣ ራሱ ወህኒ ተወርውሮ አረፈው። የ29 ዓመቱ ጃኮብ ፊልቤክ ባለፈው እሁድ ለእስር የተዳረገው በተደጋጋሚ 911 በመደወል “ኢል-ቻፓ ከእስር መፈታትና ፕሬዚዳንት ባይደን ወህኒ…
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነታቸውን በምስራቅ ጀርመን ከተማዋ ማግድበርግ ያደረጉት የ60 ዓመቱ አዛውንት፣ እስከ 90 የሚደርስ የኮሮና ክትባት መከተባቸው የተረጋገጠው በቅርቡ ነው፡፡ አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘገበው፤ አዛውንቱ ይህን ያደረጉት፣ የኮሮና ክትባት መከተብ ለማይሹ ሰዎች ሃሰተኛ የክትባት ማረጋገጫ ካርድ (ፓስፖርት) ለመሸጥ ነው።በጀርመን የግል ምስጢርን የመጠበቅ ህግ…
Rate this item
(0 votes)
 ከ20 ዓመታት በኋላ ተገኙከእንግሊዙ የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ቤተ መጻህፍት ተሰርቀው እንደነበር የተነገረላቸው የቻርልስ ዳርዊን ሁለት የማስታወሻ ደብተሮች መገኘታቸው ተገለፀ- ከጠፉ ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ፡፡ዩኒቨርሲቲው ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የማስታወሻ ደብተሮቹ በሮዝ የስጦታ ቦርሳ የቤተ መጻህፍቱ ህንጻ ውስጥ ተቀምጠው ነው የተገኙት…
Monday, 15 February 2021 17:39

ADDIS Admass

Written by
Rate this item
(13 votes)
Page 2 of 3