አግራሞት

Rate this item
(169 votes)
ቻይናዊው ሁ ሴንግ አንዲት የሚወዳት ፍቅረኛ አለችው፡ እናም ፍቅሩን ለመግለፅ ብቻ ሳይሆን Surprise ሊያደርጋት (ሊያስደምማት) ያስብና ትንሽ ይቆዝማል - ሃሳብ እያወጣ እያወረደ፡ ብዙዎቹ የመጡለትን ሃሳቦች አናንቆ ጣላቸው - ፍቅረኛውን ለማስደመም ብቃት እንደሌላቸው በመቁጠር፡፡ በአዕምሮው የሃሳብ ጅምናስቲክ ሲሰራ ቆይቶ ግን አንዲት…
Rate this item
(79 votes)
በእባብ የተነደፈ የኔፓል ተወላጅ እባቡን መልሶ በመንከስ ብድሩን እንደመለስ ሰሞኑን ተዘግቧል፡፡ ሮይተርስ የኔፓል ዕለታዊ ጋዜጣ አናፑርና ፖስትን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ሞሃመድ ሳልሞ ሚያ የተባለውን ግለሰብ ኮብራ እባብ የነደፈው በሩዝ ማሳ ውስጥ ነበር፡፡ ሞሃመድ ግን ዝም አላለም፡፡ የገባበት ገብቶ በመያዝ ነክሶ ገድሎታል…
Rate this item
(101 votes)
በሰማይ ላይ የሚበሩ ክንፍ ያላቸው አውቶሞቢሎች እውን የማድረግ ህልም ከዛሬ 82 ዓመት ገደማ ጀምሮ የተወጠነ የቴክኖሎጂ ትልም ሲሆን እስካሁን ግን እንደ ሳይንሳዊ ፊክሽን (ልቦለድ) ሲቆጠር የቆየ ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ግን በሳይንሳዊ ልቦለድነት የሚጠቅሳቸው ማንም አይኖርም፡፡ ለምን ቢባል? በቅርቡ ለገበያ ሊቀርቡ…
Page 3 of 3