ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
(በጓድየ ብሽየ ኤረማ) - የቤተ ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገርአንድ በጣም ባለፀጋ የሆኑ የተከበሩ ባላባት ባንድ መንደር ይኖራሉ። ጌታዬ ጌታዬ የማይላቸው የለም። እኚህ የተከበሩ ባላባት፣ አንድ ብርቄ የሚባል አሽከር ነበራቸው። ብርቄ አሽከርነት ያምርበታል። ሲልኩት ወዴት፣ ሲጠሩት አቤት ማለት ይችልበታል፡፡ ዘወትር ግብር ገብቶ፣…
Rate this item
(3 votes)
በሂንዱ የሚነገር አንድ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ ጫካ ውስጥ አንድ አንበሳና ሦስት ባለሟሎች ማለትም አነር፣ ዱኩላና ቁራ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ሌሊት የሚበላ ምግብ ፍለጋ ሲዘዋወሩ ከመንገደኞቹ ተነጥሎ ብቻውን የቀረ አንድ ግመል አገኙ፡፡ አንበሳም ከዚህ ቀደም…
Rate this item
(5 votes)
 አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ፡፡አንድ ጊዜ አንድ ትንሽ ልጅ፣ አባቱና አያቱ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አያትዬው በጣም ከማርጀት-ከመጃጀታቸው የተነሳ ዐይኖቻቸው ወደ አለማየት፣ ጆሮዎቻቸው ወደ አለመስማት፣ እጆቻቸው ወደ አለመጨበጥ በመሸጋገር ላይ ነበሩ፡፡ እያደርም ራሳቸውን ችለው በእግራቸው መቆም ስለማይችሉ የሰው ድጋፍ ይፈልጉ ጀመር፡፡ በተለይም…
Rate this item
(6 votes)
በሞንጎሊያ ከተማ ከብዙ አመታት በፊት ተስቦ ገብቶ ብዙ ሺ ህዝብ ፈጀ፡፡ ጤነኞቹ በሽተኞቹን እየጣሉ ሸሹ፡፡ እንዲህም አሉ፡፡ “እጣ ፈንታ እራሱ’ኮ ኗሪውን ከሚሞተው ያበጥረዋል”ያን ቦታ ለቅቀው ከሄዱት መካከል ታሪቫ የተባለ የ15 ዓመት ልጅ ይገኝበታል፡፡ የታሪቫ ነብስ ስጋውን ለቅቃ ከሞቱት የሬሳ ክምሮች…
Rate this item
(1 Vote)
ነብሱን ይማረውና ሟቹ ገጣሚውና የሥነ-ጽሁፍ ሰው እንዲሁም የሰላው ሐያሲ አቶ ደበበ ሠይፉ ከማስተማሪያ ክፍለ-ጊዜዎቹ በአንደኛው የሚከተለውን ሙከራ ሰርቶ ነበር።አንዲት ወፍራም ልጅ ከተማሪዎቹ መካከል ይመርጥና ወደ ሰሌዳው እንድትመጣ ይጠይቃታል። የተባለችውን ትፈጽማለች። ልጅቷ ከተማሪዎቹ ፊት እንድትቆም ያደርግና ሲያበቃ “እስቲ ይህችን ልጅ አሞግሷት”…
Sunday, 01 September 2024 20:16

“ማነው ምንትስ?”

Written by
Rate this item
(4 votes)
 እንደሚከተለው ዓይነት የቻይናዎች ተረት አለ።በአንድ ትልቅ ተራራ ላይ የሚኖር አንድ ዘጠኝ እራስ ያለው ግዙፍ ወፍ አለ። በአካባቢው ካሉት ወፎች ሁሉ ዘጠኝ አፍ፣ ለማስፈራራት ስለሚችል፣ ማንም ቀና ብሎ የሚያየው የለም። ስለዚህ እሱ በሚንቀሳቀሰበት ቦታ ሁሉ ዝር የሚል አንድም ሌላ ወፍ ባለመኖሩ…
Page 1 of 74