ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዕምሮውን ነካ ያደርገዋል የሚባል ሰው ቀን በጠራራ ፀሐይ ወደ አንድ የስልክ እንጨት (ምሰሶ) ይሄዳል፡፡ ከዚያም እንደ ስልከኛ ምሰሶው ላይ እግሩን አጠላልፎ መውጣት ይጀምራል፡፡ ሰው ምን ሊያደርግ ነው እያለ ዙሪያውን መክበብ ጀመረ፡፡ ዙሪያውን የከበበውን ሰው ያየ መንገደኛ…
Rate this item
(2 votes)
ዕንቁራሪቶች፣ ጦጣዎች፣ አይጦችና የዱር አራዊቱ ንጉስ አንበሳ የሚኖሩበት ትልቅ ደን አለ፡፡ እንቁራሪቶቹ ከደኑ አጠገብ ካለው ኩሬ ውስጥ ነው የሚኖሩት፡፡ አንበሳ የሚጠይቃቸውን ሁሉንም በመታዘዝ ነው ሌሎቹ የሚኖሩት፡፡ አንድ ቀን እንቁራሪቶቹ፣ ጦጣዎቹና አይጦቹ አንድ ላይ መስክ ላይ በየበኩላቸው እየለቃቀሙ ሳለ፣ አዳኞች አንበሳውን…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የገና ዕለት፤ ቤተሰብ ለእራት እየተዘጋጀ ሳለ አንድ የዘመድ ጥቁር እንግዳ ከተፍ ይላል።“እንዴት ናችሁ?” ይላል ከደጃፍ።“ደህና፤ እንደምን ሰነበትክ?” ይላሉ አባወራ።“እኔ ደህና ነኝ። ዛሬ ጥቁር እንግዳ ሆንኩባችሁ”“ኧረ ምንም አላስቸገርከንም። ዛሬ ገና እኮ ነው። መልካም ቀን መጥተሃል። ጥቂት ሰላምታ እንደተለዋወጡ፣“እራት…
Rate this item
(6 votes)
ፖርቹጋል ገናና በነበረችበት ወቅት የነበሩ የአንድ ንጉሥ አፈ-ታሪክ አለ፡፡ለዘመናት በወራሪነት የኖሩ ንጉሥ፣ በምርኮ የያዙዋቸውን አገሮች አቀናለሁ እያሉ ብዙ ብር ያፈሱባቸዋል፡፡ ከዚያም በዓመት አንድ ጊዜ ህዝቡን ሰብስበው፤“ዕድሜ ለእኔ በሉ ነፃ አወጣኋችሁ” ይላሉ፡፡ህዝቡ በጭብጨባ ስለንግግራቸውና ስለቸርነታቸው ያለውን አድናቆት ይገልፃል፡፡ቀጥለውም ንጉሡ፤“ዛሬ በገዛ ደግነቴ…
Saturday, 14 December 2024 11:59

በብልጥ አትሞኝ፣ በሞኝ አትመራ

Written by
Rate this item
(3 votes)
አንድ ባለፀጋ ሊሞት ሲል ኑዛዜ ማድረግ ፈለገና፣ ሦስቱንም ልጆቹን ጠርቶ ከመናዘዙ በፊት አንድ ጥያቄ አቀረበላቸው።“ለመሆኑ ወፍ ለመሆን የምትችሉ ቢሆን ኖሮ፣ የትኛዋን ዓይነት ወፍ ለመሆን ትፈልጋላችሁ?” በመጀመሪያ የመለሰው ታላቅየው ልጅ ነበር። እሱም፤ “እኔ ሁልጊዜ እየቀማችና እየዘረፈች የምትኖረውን ጩልሌ መሆን ነው የምፈልገው”…
Rate this item
(2 votes)
ማኪያቬሊ (ጣሊያናዊ የታሪክ ባለሙያ፣ የሀገር መሪ፣ እና የፖለቲካ ፍልስፍና አዋቂ)አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ።የዱር አራዊት ንጉሥ አንበሳ ታሞ አልጋ ላይ ዋለ። ጠያቂና አስታማሚ አጣ። ከህመሙም በላይ ጠያቂ ማጣቱ በጠናበት ጊዜ፣ ለአሣማና ለዶሮ በደብዳቤ መልዕክት ላከ። እንዲህ ብሎ፡-“ውድ አሳማ!ውዲት ዶሮ!እነሆ ካመመኝና አልጋ…
Page 1 of 76