ርዕሰ አንቀፅ
ቤሣ ቤስቲን የሌለውና የሚልሰው የሚቀምሰው ያጣ አንድ ልብስ-ሰፊ፣ ጫካ ለጫካ ሲዞር አንድ አይሁዳዊ ነጋዴ ያገኛል፡፡ በልቡ “መቼም ይሄ አይሁድ መዓት ብር ሳይኖረው አይቀርም፡፡ ስለዚህ እሺ ቢል በደግነት፣ እምቢ ቢል በጉልበት፣ ያለ የሌለውን ገንዘብ ሊሰጠኝ ይገባል” ብሎ አሰበ፡፡ ወደ አይሁዱም ዘንድ…
Read 1774 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የአንድ ቅኔ ት/ቤት ተማሪዎች ቅኔ የሚዘርፉበት እለት ነው፡፡ ከየደብሩ፣ ከየቅኔ ትምህርት ቤት ሁሉ አንቱ የተባሉ ሊቆች ተጠርተው መጥተዋል፡፡ ተማሪዎቹ ምን ያህል እንደተማሩና እንደረቀቁ ለማዳመጥና ለመመዘን፣ እግረ-መንገዳቸውንም የነሱ ዘመነኛ የሆኑ የቅኔ መምህር፣ ምን ያህል እንዳስተማሩ በማየት ከራሳቸው ጋር ሊያነጻጽሩ ነው፡፡ በተማሪዎቹ…
Read 1210 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ አንድ ልብስ ሰፊ ይሄዳል፡፡ ከዚያም፤ “ይሄውልህ ይሄን ምን የመሰለ ሙሉ ሱፍ እንደተሰፋ ገዝቼ እጅጌው ረዘመብኝ፡፡ ስለዚህ ይሄንን እጅጌ ትንሽ እንድታሳጥርልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምን ይመስልሃል?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ልብስ ሰፊውም፤ “የለም ይሄ ማሳጠር ላያስፈልገው ይችላል፡፡ ዝም ብለህ…
Read 1223 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከሊዮ ቶልስቶይ ተረቶች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፡፡አንድ ንሥር በዛፍ ላይ ጎጆ ትሠራለች፡፡ እዚያም ውስጥ ጫጩት ትፈለፍላለች፡፡ አንዲት አሳማ ደግሞ ግልገሎቿን ይዛ ዛፉ ሥር ትቀመጣለች፡፡ ንሥሩዋ ሩቅ በርራ አድና ልጆቿን ትቀልባለች፡፡ አሳማዋ ዛፉ ስር እየኖረች እጫካው ውስጥ እየገባች፣ እያደነች ውላ ማታ…
Read 1248 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(በጓድየ ብሽየ ኤረማ) - የቤተ ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገርአንድ በጣም ባለፀጋ የሆኑ የተከበሩ ባላባት ባንድ መንደር ይኖራሉ። ጌታዬ ጌታዬ የማይላቸው የለም። እኚህ የተከበሩ ባላባት፣ አንድ ብርቄ የሚባል አሽከር ነበራቸው። ብርቄ አሽከርነት ያምርበታል። ሲልኩት ወዴት፣ ሲጠሩት አቤት ማለት ይችልበታል፡፡ ዘወትር ግብር ገብቶ፣…
Read 1260 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በሂንዱ የሚነገር አንድ ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ ጫካ ውስጥ አንድ አንበሳና ሦስት ባለሟሎች ማለትም አነር፣ ዱኩላና ቁራ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ሌሊት የሚበላ ምግብ ፍለጋ ሲዘዋወሩ ከመንገደኞቹ ተነጥሎ ብቻውን የቀረ አንድ ግመል አገኙ፡፡ አንበሳም ከዚህ ቀደም…
Read 1304 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ