ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
በ16ኛው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበረው ላ ፎንቴን የተባለው የፈረንሳይ ገጣሚና አፈ-ታሪክ ፀሀፊ ከፃፋቸው ተረቶች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቁራ፣ ከቁራ ቤተ-ዘመዶቹ ተለይቶ፣ ለአንድ ጌታ አድሮ ያገለግል ነበር፡፡ ከብዙ ዓመት በኋላ፣ ከጌታው ቤትም ወጣና ከአንዲት ጣውስ (Peacock) ጋር ወዳጅነት…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ተረት አለ። የኢንዶኔዢያ ሳይሆን አይቀርም።አንዲት የመንደሩ ሰው ንብረት የሆነች በግ አልፋፋ ብላ ህዝቡ ሲጨነቅ፤ ሹሙ አዩና፤ ወደ አደባባዩ መጥተው፤ በውይይት መልክ፤ በኃይለ-ቃል ጠየቁ።"ምንድን ነው ለዚች በግ ያስጨነቃችሁ"የህዝቡ ተወካይም፤"ማሳደግ አቃተን። ግጦሹ ተወደደ። የአራዳው ዘበኛ ያገኘችውን እንድትግጥ እድል አልሰጥ እያለ አለንጋ…
Rate this item
(9 votes)
አንድ በሠፈር ውስጥ በጀግንነቱ የታወቀ ሰው አለ። አንድ ጠዋት የሠፈሩ ሰው ተሰብስቦ ቤቱ ይመጣል።“ምነው በጠዋት ምን እግር ጣላችሁ ጎበዝ?” ሲል ጠየቀ።የሠፈሩ ሰዎች ተወካይ፤“ምን መሰለህ ጀግና ሆይ! በአካባቢያችን ያሉ ጠላቶቻችን መንደራችንን ዙሪያዋን ሊያቃጥሉ እያደቡ ነው። ነጋ ጠባ ስብሰባ የሚያካሂዱት በእኛው ላይ…
Rate this item
(2 votes)
 ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ “ሱካርና ወተት የልጆች ማሳደጊያ።” በሚለው ጽሁፋቸው፤ ስለ አንድ ሽማግሌ ሰውና ስለ አንዲት ልጅ በሚል፤ በመስኮብ የሚነገር አንድ ተረት እንዳለ ይናገራሉ። በመስኮብ አገር ሦስት ሴቶች ልጆች ያሉት አንድ ሽማግሌ ነበረ። አንዲቱ በመልኳና በጥበብዋ እጅግ ስመ ጥሩ ናት፤…
Rate this item
(11 votes)
በሩቅ ምስራቅ የሚተረክ አንድ አፈ - ታሪክ አለ፡፡ አንዳንዶች ከቪክቶር ሁጎ መጽሐፍ ባለታሪኩ ከዣን ቫልዣ ጋር ያዛምዱታል፡፡ከእለታት አንድ ቀን አንድ በጣም ሀብታምና ዝነኛ ሌባ ነበር፡፡ ከማን ይስረቅ ከማን ምንም አይጨንቀውም፡፡ እሱ መስረቁን እንጂ የተሰረቀባቸው ህዝቦች ምን ያህል እንደሚከፉም ለአንዲት አፍታ…
Rate this item
(4 votes)
አንዲት ምስኪን አሮጊት በአንድ መንደር ትኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን ብዙ ባቄላ አግኝታ ልትቀቅል አሰበች፡፡ ምድጃዋ ላይ እሳት አያይዛ ቶሎ እንዲቀጣጠል የሰምበሌጥ ማገዶ ትጨምር ጀመር፡፡ ባቄላውን ማሰሮ ውስጥ እየከተተች ሳለች፣ አንድ ባቄላ ተፈናጥሮ መሬት ላይ ወደቀ፡፡ አጠገቡ አንድ ሰንበሌጥ አለ፡፡ከጥቂት ጊዜ…
Page 4 of 76