ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
 ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ “ሱካርና ወተት የልጆች ማሳደጊያ።” በሚለው ጽሁፋቸው፤ ስለ አንድ ሽማግሌ ሰውና ስለ አንዲት ልጅ በሚል፤ በመስኮብ የሚነገር አንድ ተረት እንዳለ ይናገራሉ። በመስኮብ አገር ሦስት ሴቶች ልጆች ያሉት አንድ ሽማግሌ ነበረ። አንዲቱ በመልኳና በጥበብዋ እጅግ ስመ ጥሩ ናት፤…
Rate this item
(11 votes)
በሩቅ ምስራቅ የሚተረክ አንድ አፈ - ታሪክ አለ፡፡ አንዳንዶች ከቪክቶር ሁጎ መጽሐፍ ባለታሪኩ ከዣን ቫልዣ ጋር ያዛምዱታል፡፡ከእለታት አንድ ቀን አንድ በጣም ሀብታምና ዝነኛ ሌባ ነበር፡፡ ከማን ይስረቅ ከማን ምንም አይጨንቀውም፡፡ እሱ መስረቁን እንጂ የተሰረቀባቸው ህዝቦች ምን ያህል እንደሚከፉም ለአንዲት አፍታ…
Rate this item
(5 votes)
አንዲት ምስኪን አሮጊት በአንድ መንደር ትኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን ብዙ ባቄላ አግኝታ ልትቀቅል አሰበች፡፡ ምድጃዋ ላይ እሳት አያይዛ ቶሎ እንዲቀጣጠል የሰምበሌጥ ማገዶ ትጨምር ጀመር፡፡ ባቄላውን ማሰሮ ውስጥ እየከተተች ሳለች፣ አንድ ባቄላ ተፈናጥሮ መሬት ላይ ወደቀ፡፡ አጠገቡ አንድ ሰንበሌጥ አለ፡፡ከጥቂት ጊዜ…
Rate this item
(8 votes)
የሚቀጥለው ታሪክ ዛሬ እንደ ተረት ይወራል እንጂ ዱሮ እውነት ነበር።በአንድ የሀገራችን አሰቃቂ ዘመን፣ የአንድ ከፍተኛ፣ ሊቀመንበር ነበር። ክፉ ነው ይሉታል - ልጆቻቸውን ከጉያቸው ነጥቆ ያሰረባቸው እናቶች። ክፉ አረመኔ ነው ይሉታል - ልጆቻቸው በእስር ቤት ተሰቃይተው የተገደሉባቸው አባቶች። ነብሰ-በላ ነው ይሉታል-…
Rate this item
(12 votes)
ከእለታት አንድ ቀን፣ አንዲት ወፍ፣ አንድ ባህር አጠገብ፣ ጎጆዋን መስራት ትፈልጋለች፡፡ ጥሩ ቦታ ስትፈልግ ቆይታ በገደል አፋፍ ላይ አንድ ጥላ ያለው ጎድጎድ ያለ ቦታ ታገኛለች፡፡ እዚህ ቦታ ጎጆዬን ብሰራ በደንብ የተከለለና ከአደጋ የተሰወረ ይሆናል ብሎ ወሰነች፡፡ ሳርም፣ ቄጤማም አምጥታ ጎጆዋን…
Rate this item
(4 votes)
አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ አይሁዶች በአንድ ክፉ-አጋጣሚ የሆነ እርኩስ (እኩይ) መንፈስ ሲገጥማቸው፣ ያን መንፈስ ለማባረር ሦስት ነገሮች ያደርጋሉ ይባላል፡፡ አንደኛ- ወደ አንድ ጫካ ይሸሹና አንድ ልዩ ቦታ ይመርጣሉ፡፡ ሁለተኛ -እሳት ያነዳሉ፡፡ ሦስተኛ -ፀሎት ይደግማሉ፡፡ ይህንን ሲያደርጉ ያ እርኩስ መንፈስ…
Page 5 of 77