ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የአፍጋኒስታኖች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ሚስቱ ድርስ-እርጉዝ ሆና ስለነበር ለሚወለደው ወይም ለምትወለደው ልጅ አልጋ ሊያሰራ፤ ወደ አልጋ ሰሪ ሄደ፡፡ ያ አልጋ ሰሪ አናጢ፤ “ምን ፈልገህ ወደኔ መጣህ?” ሲል ይጠይቃል፡፡ “ለልጄ አልጋ ላሰራ ፈልጌ ነው” ይላል አባት፡፡…
Read 7607 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ኣፀቢቕና ኣይንበኣስ፣ እንተ ተዓረቕና ከይንጠዓስ)አንድ የአሜሪካ ጋዜጣ ላይ የሚከተለው ሰፍሯል፡፡ የሚከተለው ኩባንያ (መሥሪያ ቤት) አባል መሆን ይፈልጋሉ?” በሚል ርዕስ፡፡ ነገሩ ዕውነት ነው፡፡ ግን ላታምኑ ትችላላችሁ፡፡ ይህ ኩባንያ ከ500 ጥቂት ከፍ ያሉ ሠራተኞች አሉት፡፡ ኩባንያው የሚከተለው ስታቲስቲክስ አለው፡- ካሉት አባላት 29ኙ…
Read 6169 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
“ሰዌን ሰንትዲ ጌለእዮ ኤኬቴስ” - የወላይታ ተረት ኒኮስ ካዛንትዛኪስ፤ “ዞርባ ዘ ግሪክ” የሚከተለውን ይላል፤ ሟቹ ዶክተር ዮናስ አድማሱ እንደተረጐመው:- ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት በአንድ ዛፍ ቅርፊት ሥር ሊፈለፈል የሚዘጋጅ አንድ የቢራቢሮ ሙጭ አፍጥጬ ስመለከት፣ ቢራቢሮዋ የተሸፈነችበትን ኮፈን ሰብራ ለመውጣት ቀዳዳ…
Read 5189 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 05 July 2014 00:00
“ስንት ሰዓት ነው?” ቢሉ ከተሜው፤ “የዘመኑ ሰዓትና የዘመኑ ሰው ውሸታም ነው፡፡ ዝም ብለው ጥላዎትን አይተው ይሂዱ!” አለ ባላገር፡፡
Written by Administrator
ደራሲ ከበደ ሚካኤል ከፃፏቸው አጫጭር ትርክቶች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድፈረሰኛ ተራራ እየወጣ ሳለ፤ አንድ፣ አንድ እግሩ ቆራጣ የሆነ ሰው ያንን መንዲስ የሚያክልና ጫፉ ሩቅ የሆነ ተራራ፤ እየተንፏቀቀ ለመውጣት ሲፍጨረጨር ያገኘዋል፡፡ ያም እግሩ የተቆረጠ ሰው፡- “ጌታዬ እባክህ የተወሰነ…
Read 5728 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(በቁም ያልረዳ ዘመድ ሲሞቱ አርባ ይደግሳል)ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ እያቋረጡ ሳሉ፣ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ጎጆዋ ወድቃ መሬት ላይ ያገኙዋታል፡፡ አንደኛው - “ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ፡፡ ሁለተኛው - “ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች፡፡ ወደ ላቦራቶሪ…
Read 5787 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 21 June 2014 14:13
“ዓለም ነገ ልታልቅ ነው ቢሉኝም፣ ዛሬ ዛፍ መትከሌን አልተውም” (ማርቲን ሉተር)
Written by Administrator
“የሚስቅልህ ሰው ስለበዛ፣ ትክክል ነኝ ብለህ አታስብ” (የእንግሊዞች አባባል)ከዕለታት አንድ ቀን አንደ ቀንድ - አውጣ (Snail) ወደ አንድ ቡና ቤት ከመሸ በኋላ ይሄዳል፡፡ ከዚያም በሩን ያንኳኳል፡፡ ባለቡና ቤቱ፤ በሩን ዘጋግቶ እየጨራረሰ ነው፡፡ “ማነው?” ይላል የቡና ቤት ባለቤት፡፡ “እኔ ነኝ!” ይላል…
Read 7234 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ