ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 06 September 2014 10:41
ራሷ ከትፋው ታነቀች፣ ራሷ ጠጥታው ትን አላት ራሷ ሰቅላው ራቀ፣ ራሷ ነክታው ወደቀ!
Written by Administrator
በአሜሪካኖች ዘንድ የሚነገር አንድ ቀልድ መሳይ ተረት እንዲህ ይላል:- ከዕለታት በአንደኛው አዲስ ዓመት ዕለት አምላክ ሶስት ታዋቂ ሰዎችን ጠራ 1ኛ/ ቢል ጌትስን 2ኛ/ ቦሪስ ዬልሲንን 3ኛ/ ቢል ክሊንተንን ከዚያም “የጠራኋችሁ አንድ አስቸኳይ መልዕክት ስላለኝ ነው” አለ፡፡ ሁሉም በችኮላና በጉጉት “ምንድን…
Read 6829 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 30 August 2014 10:51
አገሩን የማያውቅ ሰው መሬት እየረገጠ መሬትን ይረግማል - የአፋር ተረት
Written by Administrator
(Baaxo’gini baaxot yaagiteeh, baaxo abaara) - የአፋር ተረትየሚከተለውን የፃፉልን እጓለ ገብረ ዮሐንስ ናቸው፡፡ “የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ” በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ ነው፡፡ በግሪክ ሜቶሎጂ የሚገኝ አንድ ትልቅ ተረት አለ፡፡ (ይህም ስለ ፕሮሚሴቭስ የሚነገረው ነው፡፡ ትልቅ ምሥጢር በውስጡ ደብቆአል፡፡ ፕሮሚሴቭስ በሚል አርእስት የቀድሞውን…
Read 5508 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
- የኢራናውያን አባል ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሰርከስ ትርዒት ይታይ ነበር፡፡ ከሰርከሱ ጋራ አንድ ግዙፍ ሰው ታየ፡፡ የትርዒቱ አካል ነበር፡፡ ይህ ግዙፍ ሰው አንድ ብርቱካን ያወጣና እንደ ጉድ ይጨምቀዋል - እስከመጨረሻው እንጥፍጣፊ ጠብታ ጨመቀው፡፡ ጉድ ተባለ ተጨበጨበ!ከዚያ የፕሮግራሙ መሪ፤ “ይህ…
Read 5333 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 16 August 2014 10:36
ዕዳ የሌለበትን ድህነት እና በሽታ የሌለበትን ክሳት የሚያህል ነገር የለም! (የወላይትኛ ተረት)
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ትናንሽ ልጆች ወደ ት/ቤት እየሄዱ ይጨዋወታሉ። የአንደኛው ልጅ አባት ወፍራም ናቸው፡፡ በዛ ላይ ሀብታም ናቸው፡፡ ትልቅ ህንፃም ይገነባሉ፡፡ የሁለተኛው ልጅ አባት ምስኪን ናቸው፡፡ ከሲታ ናቸው፡፡ በአንዲት የጭቃ ቤት ነው የሚኖሩት፡፡ የሀብታሙ ልጅ - የእኛን ፎቅ አየኸው?…
Read 8596 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
“ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ ሳለ እጁና ሳያስበው ቆርጦ ጣለው፡፡ ጓደኝየው የተቆረጠውን ክንድ በፌስታል ውስጥ ከትቶ፤ እጁ የተቆረጠ ጓደኛውን ይዞ ወደ…
Read 7789 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 02 August 2014 11:23
ክረምት የሚያወጣውን ምግብ፤ ዳገት የሚያወጣውን ጉልበት ባለቤቱ ያውቀዋል!
Written by Administrator
(ዘር ያጣን ሸረት፣ አናነ ያጣን ጉርበት፣ አባመታ ይኸን)- የጉራጊኛ ተረትአንድ የአፍሪካ ተረት እንዲህ ይላል :-ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ከፍተኛ የመኩራራት ደረጃ ላይ ይደርሳሉ፡፡ ሚስት - “በሩን ዝጋና ተኛ” ትለዋለች ባሏን፡፡ባል - “አንቺ ምን ሥራ ይዘሽ ነው እኔ በር የምዘጋው!”…
Read 5572 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ