ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ቄስ ምዕመናኑን ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ሲያስተምሩ፤“ምዕመናን ሆይ!ዓለም ሰፊ ነው። መልክ ረጋፊ ነው። ዛሬ ያለን ሀብት፣ ንብረት፣ ነገ ከእኛ ጋር የለም። እኛ ዛሬ አለን እንላለን እንጂ ነገ ከነገ ወዲያ ሁላችንም የለንም። ወደ ማይቀረው ቤታችን እንሄዳለን። ስለዚህ ያንን ቤታችንን…
Read 13518 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ የቅዳሜ ሹር ለት፣ ቤተ ክርስቲያን የ“ፈስኩ” ደውል ከተደወለ በኋላ፣ የአንድ ቤተ-ሰብ መላው አባላት እቤት ተሰብስበዋል፡፡ የመጀመሪያው ወንድ ልጅና የመጨረሻ ትንሿ ሴት ልጅ፣ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሄደው እናትና አባታቸውን ይዘው ነው የመጡት። መካከለኛውና ሞገደኛው ወንድ ልጅ ግን ቤት ተኝቶ…
Read 12239 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ እውነት ሲያረጅ ተረት ይመስላል፡፡“የዛሬ ዐርባ ዓመት ገደማ የበርበሬ አሻጥር ፈፅመዋል በሚል ነጋዴዎች ተገድለዋል! ወይም እንደ ጊዜው አባባል አብዮታዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል!” ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ ሲሚንቶ ጤፍ ውስጥ ቀላቅለው የሸጡ አሻጥረኛ ነጋዴዎች ታሰሩ ተባለ፡፡ ውሎ አደረና ለግንባታ የሚያገለግል ሲሚንቶ ካገር ጠፋ…
Read 12083 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በሸዋም፤ በጎጃምም፤ በጎንደርም፤ በትግራይም የታወቀ ሊቅ አዋቂ ነው የተባለ ባለቅኔ፣ ዙፋን ችሎት ተከሶ ይቀርባል።ከሳሹ ሰው ደግሞ ምንም እውቀት የሌለው፤ አዋቂ እያሳደደ በነገር የሚወጋ፣ ሆኖም ሹማምንቱ ሁሉ የሚፈሩት ሰው ነበር። ነገር- መጎንጎን ይችልበታል የሚባል ሰው ሥለሆነ ነው…
Read 11762 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 09 April 2022 15:26
ከጉልበተኛ አትወዳጅ፤ ወይ ስንቅህን ይበላብኻል፤ አሊያም ከእነአካቴው ይበላኻል
Written by Administrator
ጥንት ጠዋት ደራሲ ከበደ ሚካኤል፣ በታሪክና ምሳሌ መጽሐፋቸው የመከሩን ዛሬም ፋይዳው ኃያል ነው። እነሆ፡- “አንድ ቀን ብረት ድስት ፣ ሸክላ ድስትን አለው። እኔን ነው በሁሉም መልክህ የሚመስለው ወንድሜ ነህ እኮ ባታውቀው ነው አንጂ ከዛሬ ጀምሮ እንሁን ወዳጅ።እኔን እንደመቅረብ መሸሽህ ለምነው?አካሌ…
Read 11706 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የሚከተለውን የፃፈልኝ ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ ናቸው፡፡ ዶ/ር እጓለ ለሰአሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የስዕል ካታሎግ ከጀርመን ሀገር በመግቢያ የፃፉ ሰው ናቸው፡፡ እንደሚታወቀው የሰአሊ ገብረክርስቶስ ደስታ ስዕሎች ዘርፋቸው ከረቂቅ ስእል ዝርያ ነው፡፡ ስለዚህም ዶ/ር እጓለ ሲፅፉ፤ “…ዛሬ በሀገራችን እያንዳንዱ ሰው በቤቱ…
Read 12341 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ